ግምታዊ መለኮታዊ ፍርድ ለትምህርት
Posted: 05 Aug 2026, 00:08
ዘመናዊ ትምህርት የሚባለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ኣዲስ ነዉ።
ሳይንሳዊ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስር የሰደደ ኣለመሆኑን እኔ ኣዉቃለሁ።
ተምሬ ኣዉቃለሁ።
ኣስተምሬ ኣዉቃለሁ።
ተመራምሬ ኣዉቃለሁ።
ስራ ላይ ተሰማርቼ ሳይንሳዊ አሰራር የምያንሳቸዉን ስንቶችን ስንት ግዜዎች ታግሼ እና ታዝቤ ኣዉቃለሁ።
ኣንድ ቦታ ሥራ ጀምሬ ይኖራል ብዬ የገመትኩኝን ሳይንሳዊ አሰራር እንድያሳዩኝ ጠይቄ ኣለመኖሩ ሲገበኝ በጣም የተደነኩኝ ነኝ። ጥያቄዉን የጠየኩኝ ሥራዉን ጀምሬ በጥቂት ግዜ ዉስጥ ነዉ።
ባለመኖሩ እጅግ ተገርሜ በቅጽበት ለእራሴ ዚስ ፕሌስ ሃዝ ኤ ፕሮብሌም ኣስብሎኛል። ይህን ያልኩበትን ሥፍራ ሁሌ ኣስታዉሳለሁ።
የጠበኩት አሰራር ኣለመኖሩን ሠርቶ ለማሳየት እንደ እድል ኣይቼ እንስራዉ እያልኩ እየወተወትኩ ሙጭጭ ብዬ ስራዉን ቁልጭ ኣድርጌ የሳይንሳዊ መጽሔት ወይም ጆርናል ዉስጥ ለማሳተም ችዬ ለታሪክ ተቀምጧል።
እዚህ መድረክ ላይ መሳተፍ የጀመርኩኝ ከ19 ዓመታት በፊት ነዉ።
መሳተፍ እንደ ጀመርኩኝ በቁም ነገር ብዬ መድረኩ ዉስጥ ምሁራንን መፈለግ ጀመርኩኝ።
ዋና ቁም ነገሩ እዚህ መድረክ ዉስጥ ደጋግሜ የምጽፈዉ የስደት ዘመን ታሪክን ማጤኔ ነበር።
በትዕግስት እና በትዝብት ብከታተልም ርዕሱ ቁም ነገር ነዉ ብሎ ተሳታፊ ሳላገኝ ለዚህን ያህል ግዜ ሙጭጭ ብዬ ዬዜዋለሁ።
ሥራ ቦታ ስለ ሳይንሳዊ አሰራር ሙጭጭ ብዬ መስራት እና እዚህ መድረክ ላይ ስለ መለኮታዊ ነገር ሙጭጭ ብዬ መምከር ተመሳሳዮች ሆነዉብኛል።
የሥራ ቦታዉ የሳይንስ ጥረት ለመታተም የበቁ ጥናቶችን ስለኣገኘሁ ተሳክቶልኛል ብዬ ኣስባለሁ።
እዚህ መድረክ ላይ ስለመለኮታዊ ነገር መምከሩም እኔ በግሌ ተሳክቶልኛል ብዬ ኣስባለሁ።
ሌሎች ባያስተዉሉት ነዉ እንጂ እኔ ያስተዋልኳቸዉ የሶስት ግለሰቦች ተዓምራዊ የሆኑ መለኮታዊ ብይኖች ብቻ በቂ ይመስሉኛል።
ስለ ሶስቱም ግለሰቦች መለኮታዊ ብይኖች ኣስተዋይ የሆነ ሰዉ የሚከተለዉ ርዕስ ዉስጥ ማንበብ ይችላል፥ ሰዎች መለኮትን ፍሩ፥ ቁጥር 2
የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደሮች እና ኣርብቶ ኣደሮች ማንበብ የሚችሉትን መለኮታዊ ምልክቶች እነዚህ ሶስት ግለሰቦች የተማርን ዶክተሮች ነን ባዮች ማንበብ የማይችሉ መሆኑ ምናልባትም እጅግ የሚገርም መለኮታዊ ብይን ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
ሶስቱም ግለሰቦች ጋላ ብለዉ ተሳዳቢዎች ዶክተሮች ነን ባዮች ናቸዉ።