Page 1 of 1
ሌት ተቀን የሆረስን ቀልብ አንጠልጥለው ያሉት 3 ኮሪደሮች ፟ - መርካቶ ቅጠል ተራ ፣ አዲስ ከተማ መሳለሚያ ፣ አራዳ ገዳም ሰፈር
Posted: 04 Aug 2026, 23:11
by Horus
ይህ ቪዲዮ የሚጀምርበት ቅልድይ ስር ሃብተ ጊዮርጊስ ድልድይ ይባላል ። አሜሪካን ግቢ ጫፍ ላይ ያለው የመርካቶ መጀመሪያ ነው ። ሙሃሙድ አህመድና አሊ ቢራ ያደጉት እዚህ አሜሪካ ግቢ ውስጥ ወንዙ ጫፍ ላይ ነው ።
Re: ሌት ተቀን የሆረስን ቀልብ አንጠልጥለው ያሉት 3 ኮሪደሮች ፟ - መርካቶ ቅጠል ተራ ፣ አዲስ ከተማ መሳለሚያ ፣ አራዳ ገዳም ሰፈር
Posted: 04 Aug 2026, 23:18
by Horus
ይህ ቪዲዮ የሚጀምረው ደሞ የድሮ የኢትዮጵያ ራዲዮ ጣቢያ ፕሮፓጋንዳ ይባል የነበረው የጎርጊስ ቡድን ክለብ የነበረው ሓምሌ 16 ፊት ለት ነው። ይህ መንገድ ነው በቀጥታ አስኮ ቡራዩ የሚሄደው ።
Re: ሌት ተቀን የሆረስን ቀልብ አንጠልጥለው ያሉት 3 ኮሪደሮች ፟ - መርካቶ ቅጠል ተራ ፣ አዲስ ከተማ መሳለሚያ ፣ አራዳ ገዳም ሰፈር
Posted: 05 Aug 2026, 00:10
by Horus
ይህ የኮልፌ መሳለሚያ መንገድ በቀጥታ ሰሜን መርካቶን ሰንጥቆ ሃብተ ጎርጊስ ድልድይን ይሻገና አቡነ ጴጥሮስ አራዳ ጎርጊስ ጋር ይገናኛል።