Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13480
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ሌላዉ ብቀር የዛሬዉ ቀን ብቻ ትግራይን ወደ ኃላ አላስቀራትም?

Post by DefendTheTruth » 03 Aug 2026, 09:57

የምያሳዝነዉ ደግሞ ይህ ሁሉ በራሳቸዉ ምርጫ፣ ወዶው ና ፈቅዶ የትግራይ ተወላጆች ራሳቸዉ በመረጡት መንገድ!

የሌሎች ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ሁሉ በየክልላቸዉ ሕዝባቸዉን አንቀሳቅሶ ችግኝ እየተከሉ፣ አከባቢያቸዉን ይንከባከባሉ፣ ከዚያ ዶንቆሮ ደበረ ፅዪን ተብዬዉ የጉልበት የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት ነኝ ባዩ በስተቀር፣ እሱ ግን በኤርትሪያ ምድር ጥገኝነት ጠይቆ የሳዋ በረሃ ዉስጥ ይንከረታተል። የቁልቁል መንገድ.