Page 1 of 1

ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 02 Aug 2026, 23:29
by almaze
This conflict feels like the quarterfinals—I can't wait for the finals. :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 02 Aug 2026, 23:56
by Misraq
Almi,

Tsimdo is GREAT. i SUPPORT IT :lol: :lol: The conquistada will do the reconquista. Spain is the winner :lol: Vamos Espagna !! Viva a la` Espagna

Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 03 Aug 2026, 19:55
by almaze
አቤት ጥጋብ አቤት እብሪት! ስታሊን ገብረ-ጽምዶ :lol: :lol: :lol:


Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 03 Aug 2026, 20:38
by Affable
አልማዜ I recommend everyone of these guys to see a psychiatrist. But I leave out ስታሊን. Let him stay as he is. He is the only one who makes me laugh, but rarely, if ever, I have understood what he was saying. He is fun, and we need him to be around. That might be a wishful thinking considering what is happening right now.

Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 03 Aug 2026, 21:33
by almaze
ስታሊን ገብረ-ጽምዶ couldn't care less about dead Tigrayans, Amharas, or Eritreans. He only cares about YouTube clicks and revenue. To him, war means mo' money. :lol: :lol: :lol:


Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 03 Aug 2026, 22:09
by Misraq
መሪጌታ ስታሊን አስረስ ማሬን የት ሚድያ መቅረብ እንዳለበት ለማዘዝ መሞከሩ እኔም ገርሞኛል። ተራ ዩቱብ ነጋዴ መሆኑን እየዘነጋ ተቸገረ። ይህ ወጠጤ ትክክል የተናገረው ነገር ኢትዬፎከስ ከብልፅግና ብዓዴን ጋር የሚሰራ ሰው ስለመሆኑ ብቻ ነው።

በእርግጥ አስረስ በለጠ ወደሚባለው ልክስክስ የጎንደር ብዓዴን ባንዳ ሚድያ ለምን እንደሄደ ሰው ላይረዳ ይችላል። ስታሊንም አልተረዳም። low IQ ስለሆነ። በለጠ የሚሉት Ethiofocus ከአብይ አሽከሮች ከእነ አረጋ ከበደ ጋር ግንኙነት ያለው ሰው መሆኑ ብዙ ሰው አልተረዳም አያውቀም። እሱ ብቻ ሳይሆን ዝናሽ ታያቸው ያሰማራቻቸው ፀረ ፋኖ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ የባንዳ ጎንደሬዎች ልሳን የሆነ ሚድያ ሲሆን ፋኖን ለማሳጣት የወልቃይትን ችግር ብቻ የሚያላዝኑ ቡድኖች ሚድያ እና መሳርያ ነው። ለነዚህ የዝናሽ ታያቸው ፓንት አጣቢ ባንዳ ጎንደሬዎች በየቦታው የሚገደለው የአማራ ልጅ ምንም ደንታ የላቸውም። በወልቃይት የሚደረገውን የሰሊጥ ንግድ ተጠቃሚዎች ናቸው። ጀዋር ባለፈው የሰሊጥ ብሔርተኞች ስላላቸው ትንግርቱን ሲሰድቡ የዋሉ ተንከሲሶች ናቸው።

አስረስ እዛ የሄደው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጎንደርን እየከፋፈለ ያለውን አጀንዳ በዚህ ሚድያ ለመድረስ ለማረጋጋት እና በወልቃይትና ራያ ጉዳይ አፋብን ግልፅ ይገባኛል ጥያቄ እንዳለውና ልግዜው እንኳን እነዚህን ባህርዳርን ወልድያን እና ጎንደርን እንኳን እያስተዳደረ እንዳልሆነ እና ሰጪ ወይንም ነሺ ሊሆን እንደማይችል ለመግለፅ ነበር።

ብልፅግና ኦህዴድ ፤ ወያኔዎች እና የተወሰኑ የጎንደር ባንዳዎች በሙሉ ትብብር በማድረግ ዘምተውበታል። ግን ምንም አያመጡም
almaze wrote:
03 Aug 2026, 19:55
አቤት ጥጋብ አቤት እብሪት! ስታሊን ገብረ-ጽምዶ :lol: :lol: :lol:


Re: ሴጣናዊ ጽምዶ!

Posted: 04 Aug 2026, 07:53
by Affable
I agree አልማዜ ስታሊን doesn’t care. I understand that. Neither of the others who have chosen to make a living by spreading hopeless fantasy to the clueless. When I made my earlier comment that was baked in.