ሊስትሮ ሆሩስ ባደረገው ጥናት ሊስትሮ Dama እና ሊስትሮ Odie አንድ አልቤርጎ ውስጥ አብረው ራቁታቸውን ተኝተው ስለሆነ ሁለቱም ከታዩ 24 ሰዓት አልፋቸዋል ሲል ምሁራዊ አስተያየቱን ሰጥቷል።
Conspiracy Theorist Almaz & Selam ለጂዜአ እንደገለፁት በወሃቢስት ማልያ የሚጫወተው Dama እና በጴንጤ ማልያ የሚጫወተው Odie አንድ ግለሰብ ነው ሲሉ አጋልጠዋል።
አክለውም Dama ሆኖ ሆሩስን የሚሳደበው ሊስትሮ Odie ነው ብለው ሆረስ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠቁመዋል።
Re: Listro Odie እና Listro Dama አንድ ላይ የሚሰወሩበትን ጉዳይ Listro Horus እያጠና ነው ተባለ።
Dama hit me with a cease-and-desist letter yesterday—one more word about him, and he'll personally get me deported from Ethiopia! I'd better refrain from speaking up about him. TY