Page 1 of 1
አርሚ 70 800 ሞቶ ፣ 700 ቆስሎ ፣ 140 ኮማንደሮች ተማርከው እና ሙሉ በሙሉ ፈርሶ የግብጽ ገረዶች ዝምታ ለምን?
Posted: 02 Aug 2026, 21:46
by Horus
ልብ በሉ አርሚ 70 ከኤርትራ የተላከለትን ተጨማሪ ሰው አክሎ ከ2000 አይበልጥም
...
Re: አርሚ 70 800 ሞቶ ፣ 700 ቆስሎ ፣ 140 ኮማንደሮች ተማርከው እና ሙሉ በሙሉ ፈርሶ የግብጽ ገረዶች ዝምታ ለምን?
Posted: 02 Aug 2026, 21:54
by Affable
ምን ነካህ Horus. Forget Egypt. Where is Isayes. Where is Fano. Where is Shene. Where is Andargachew Tsige the six month deadline is two months away. Where is Ayatollah, Jawar.
These people are criminals. They feed young, poor kids to early death.
Re: አርሚ 70 800 ሞቶ ፣ 700 ቆስሎ ፣ 140 ኮማንደሮች ተማርከው እና ሙሉ በሙሉ ፈርሶ የግብጽ ገረዶች ዝምታ ለምን?
Posted: 02 Aug 2026, 22:07
by Horus
Affable wrote: ↑02 Aug 2026, 21:54
ምን ነካህ Horus. Forget Egypt. Where is Isayes. Where is Fano. Where is Shene. Where is Andargachew Tsige the six month deadline is two months away. Where is Ayatollah, Jawar.
These people are criminals. They feed young, poor kids to early death.
ኢሳያስማ አንድ ሁለት ድሮን ተኩሶላታል ፣ ለሞንጆሪኖ!
ኤርሚያስ ከጥቂት ስዓቶች በፊት የነገረን መረጃ አለ ። ትግሬ ውስጥ መኪና እንዳይንቀሳቀስ ታውጆ የሞንጆሪኖ አሽከሮ ሁሉ አሁን መከራቸው መደበቅ ላይ ሆኖዋል ። ደብረ ጽዮን ኤርትራ ውስጥ ነው ከወ/ት ድሮን ሸሽቶ ማለት ነው።
ማለትም ኦላ ፣ ፋኖ ፣ እነ ቱስ ቱስ አሁን የተጠመደዱ ከድሮን መደበቅ እንጂ ተሰልፈው ኢትዮጵያ ቢገጥሙማ ምንኛ ደስ ባለን?
ኤርትራ ደሞ አንድ ቀን እንደ ምትከፍል የታወቀ ነው!
በኔ እምነት የሱዳኑ ፈጣን ኃይል እንደ ገና ማጥቃት እንደ ሚፈጽም እገምታለሁ
ግብጽ ሱዌዝ ካናል ተዘግቶባት በቢሊዮኖች እየከከሰረች ስለሆነ ውድ የሆኑ ድሮኖች ለወያኔ የምትለግስ አይመስለኝም
የኢትዮጵያ ጦርም አሁን ዝመናውና አቅሙን የሚያሳይበት ግዜ ነው።
ጦርነቱ በግድ ከተጠላብን እነዚህን ካንሰሮች ማፈራረስ ነው ።
በአረጊት ሞጆሪኖ ስሌት ኢትዮጵያ ሱዳን ገብታ አትነካንም ብላ ተኝታ አይቀጡ ቅጣት ቀምሳለች ! በሰሜኑ ሰራዊታችን ላይ ለፈጸምችው ግፍ ጣፋጭ በቀል ማለት ነው!