-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11151
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
ዓንድ ነገር ያልገባኝ ኣማራን የሚጠልው
ሀዋሃት፣ ልምንድን ነው ልምጀምርያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከፍ ያለው የበሃልና ዘመናዊ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን፣ በህዋሃት ፊት እነ እንቁ ኣምሳል ምትኬ፣ ስለ ወልቃይት ዘፈን ሁሉ በግልጽ ዘፍና ነበር ወያኔ ምንም ኣላለም ግን ዋናው ነገር ዘፈንን ፈቅዶ ህዋሃት የራሱን መበዝበዝ ለማረሳሳት ነው። ፒፒ መጥቶ ዘፈን ባህል ፋራነትና ሗላ ቀርነት ነው ብሎ ዘፈን መዝፈንን ድራሹን ኣጥፍቶ ላቲን ቦሮሚኛን የኛ ያልሆነውን፣ ጴንጤ መዝሙርን የኛ ያልሆነውን፣ ኣለ የተባለውን የባህል ዘፈንን ከፈረንጅ ጋር የዘፈን መሳርያን በ ጊታር ሮክ ኣስተዋወከ በሚያስጠላ ሁኔታ። Yአባህል ልብሱ ዛሬ የኢትዮጵያም ኣይመስልም። የኣረብ ቃልቻ ልብስ ሞሮኮ ልብስ የሚመስል ሁሉ ኣድርጎታል። የደቡብና ዮሮሞ ባህል ልብስማ ተዉት። ሑሉም ምን ኣይሉት ከማይታወቅ ነገር ባህል የተባለውን ነገር ፒፒ በርዘው በራርዘው የእብድ ኣገር ኣድርገውታል። ስንቱን ከባህላቸው ኣስወጥተው ወደ ጴንጤ ሱፍ ለባሽ ኣድርገው ምግብማ ተዉት፣ ጠላት ገብቶ ገንዘብ ይሰጣችሗል በመብላት ውድ ድር እያሉ፣ ኣፍ ውስጥ የሚገባ የሚገል መሆኑን ኣይገነዘቡ ህዝቡ ገንዘብ ኣገኛልሁ በማለት ከጁ ፭ እጥፍ ኣፉ ውስጥ በመክተት ዮቲዩብ ላይ በመውጣት ሬከርድ የሰበረ መስሎት የኢትዮፕጳውያንን ጥሩ ስም እያጠፋ ይገኛል። የፒፒ ካድሬዎች ደሞ ኣርቲስቶችን ወጥታች ሁ ለምን እንደ በፊቱ ኣልዘፈናች ሁም ብሎ ይኮንናል። ሰው በሚገደልበት ለማንኛውም ነገር ኣስተማማኝ ኣገር ያልሆነውን በምን ምቾት ነው ካልዘፈናች ሁ ብሎ እሪይ ብሎ የሚጮኸው ፒፒ የሚያደርገውን ስቃይ ስንት ኣርቲስቶችን እንደ ህዋሃት በድብቅ ፒፒ እያስገደለ፣ በምን ሰላማዊነት ነው ኣርቲስት ወጥዮ የሚዘፍነው፧ ቴዲ ኣፍሮ ከህዋሃት የበለጠ መቼ ነው ኣዲሱን ዘፈኖቹን መስቀል ኣደባባይ እንደ በፊቱ ወጥቶ የማይዘፍነው፧ ደህንነት ስለሌለው ነው።