ኤደን (eden) አረ ነቃ በይ!
Posted: 02 Aug 2026, 12:01
ኤደን አረ ነቃ በይ!
ይህች ልጅ እንደምትለን ከሆነ፣ ኢሳያስ ነገሩን ኣጥኖት፣ እኔ በዚህ ነገር እጄን አላስገባበትም፣ ጎመን በጤና ብሎ አርፎ ቁጭ ብሎዋል። ዉሸት ይመስልሻል? ብቅ ብለሽ አስረጂን፣ እባክሽ!
ሌላዉ ይህች ጎበዝ ሴት የምትለን፣ ኢትዮጵያ ጦርነቱን አስቀድማ ጀምራለች፣ በአለም ላይ በአሁኑ ሰዓት ትልቅ የሆነን አየር ማረፊያ መገንባትን ደፍራ በመጀመሯ ትላልቅ አገሮችን ሳይቀር ትኩረታቸዉ ወደ ኢትዮጵያ እንድዞር በማድረግ። አሜርካ ና ቻይና ከዚህ ትልቅ ኬክ ድርሻ ይድረሰን በማለት እሽቅድድም ላይ ናቸዉ። የአንቺዉ ቆሞ ቀር ወልቃይት በምባል ጠረፍ ቦታ ላይ ደም ለማፋሰስ፣ አሁንም ደፋ ቀና ይላል። ኃያላኖቹ ደግሞ እንደምገመተዉ ይህንን ቅዥት መሰል ድርግት አልወደዱትም፣ እርፍ እያሉት ነዉ። ዊ አር አፍተር ዘ መኒ፣ እያሉ ነዉ።