Gobana Dache deserves a Statue !
Posted: 01 Aug 2026, 17:43



No. He should not be seen as an Oromo hero. He did not fight for Oromo. He did not have such an idea in him. In fact, Menelick also did not fight for Shewa Amara, other than his father's throne(power) taken by Tewodros and given to Bezabih.fasil1235 wrote: ↑01 Aug 2026, 19:24Oromo artists are calling for the erecting of Gobana Dache Statue in Arat Kilo
https://www.facebook.com/share/p/1CgW8y ... tid=wwXIfr
Your likes are the reason why Gurage stagnated politically and ignored by present Ethiopia.Horus wrote: ↑01 Aug 2026, 21:30ፊዚክስ የግዜ ቀስት የሚባል ሕግ አለው ፣ ከተርሞዳይናሚክስ 2ኛው ሕግ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ የግዜ ቀስት ሕግ መሰረት ማንኛውም ያለፈ ነገር ተመልሶ አይመጣም ። ተመልሶ እንደ ድሮ አይሆንም። ስለዚህ ከምኒሊክ ጋር ሆነው አገር ያቆሙትን ሰዎች የሰሩት ነገር ወደ ኋላ ሊመለስ አይችልም ።
ስለዚህ እነዚህ አገር ገምቢዎች ለሰሩት ስራ ሃውልት ሰርቶ ወደ ዘመናዊ ግዜና ወደ ዛሬ መሄድ ብቻ ነው የሚችለው የዚህ ትውልድ ችሎታ። ሌላው ቀርቶ እነጎበና ያቆሙትን አገር መልሶ ማፍረስ አይቻልም ። የፊዚክስ ሕግ አይፈቅድም ። አሁን ያለው ትውልድ አሁን ባሉት ሕዝቦች ስራና ስምምነት አዲት ኢትዮጵያን ማዘመን እንጂ ማንም ወደ ዘመነ መሳፍን መመለስ አይችልም ። ማንም ወደ ዘመነ ፊውዳሊዝም ሊመለስ አይችልም ። አንዲት ዘመናዊ ኢትዮጵያ የዚህ ዘመን ትውልዶች ሁሉ ጥቅም ስለሆነ አሁን ግዜያቸውን በኩምሳና ጎበና የሚያባክኑ የተፈጥሮ ሕግ ያልገባቸው ናቸው።