Page 1 of 1

በሸረሪና የተነሳውን ግጭት በማስመልከት የጉራጌ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ

Posted: 01 Aug 2026, 15:15
by Misraq
የጉራጌ መስተዳድር በዚህ ጉዳን ጠለቅ ያለ ስብሰባ ካደረገ በህዋላ ከጠቅላይ ምንስቲራችን ጋር እስከመጨረሻው እንፋለማለን ብሎአል፥፥ ውስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት ሃምሳ ሺህ የጉራጌ ማሪንስ ወይን ኤሊት ተዋጊዎች በቁጣ ተነሳስተው እንዝመት እንዝመት ሲሉ ተደምጠዋል፥፥

እነዚህ ሃምሳ ሺህ የጉራጌ ኤሊት ብርጌዶች ውጊያ ገብተው ድል ሳያደርጉ የተመለሱበት ወቅት የለም፥፥ ሕወሃትም በዚህ ጉዳይ ድንጋጤ ውስጥ ገብቶአል