የጉራጌ መስተዳድር በዚህ ጉዳን ጠለቅ ያለ ስብሰባ ካደረገ በህዋላ ከጠቅላይ ምንስቲራችን ጋር እስከመጨረሻው እንፋለማለን ብሎአል፥፥ ውስጥ አዋቂዎች እንደሚሉት ሃምሳ ሺህ የጉራጌ ማሪንስ ወይን ኤሊት ተዋጊዎች በቁጣ ተነሳስተው እንዝመት እንዝመት ሲሉ ተደምጠዋል፥፥
እነዚህ ሃምሳ ሺህ የጉራጌ ኤሊት ብርጌዶች ውጊያ ገብተው ድል ሳያደርጉ የተመለሱበት ወቅት የለም፥፥ ሕወሃትም በዚህ ጉዳይ ድንጋጤ ውስጥ ገብቶአል