Page 1 of 1

“ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 31 Jul 2026, 10:02
by Selam/

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 31 Jul 2026, 11:30
by Odie
Selam/ wrote:
Yesterday, 10:02
Why don’t you go your home ውልንጭቲ? ፈረንጅ አስገድዶ ነው እንዴ አገሩ የወስደህ?

ሁሉም ራሱን የሚወደው ዛሬ ፈረንጅ ጭላዳ ዝንጀሮ አንተን በግድ ይውደድ? ሁሉም ጥቅሙን ነው የሚፈልገው!!

ባዶ ትምክህት!

ይህኔ ዘርፈህ ወይም ከድህነት አምልጠህ ነው የወጣኸው!

ግጠህ ባዶ አፈሩ ያስቀረኸው መሬት ብቻ ነው የቀረው:: ለመኖርያ የማይመች ስላረጋችሁት ነው ሁሉም የሚስደደው ለግርድና እንኳ ሳይቀር!!

ባዶ ወሬ!
ከዛች አገር ስው ለመስደድ አሁንም መከራውን ይበላል!

Your imagination and reality are at odds.

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 31 Jul 2026, 12:33
by Selam/
ፈረንጆች እኛን በተለየ ሁኔታ ከሌላ አፍሪካውያኖች አብልጠው ይወዱናል ብሎ የሚያስብ ሰው፣ በቆመበት የቀረ ዶማ ነው።

መጀመሪያ ፈጣሪህን፣ ከዚያም ቤተሰብህንና ራስህን ውደድ፣ ብሎም መንደርህንና ሃገርህን ውደድ። ጎረቤት ሃገሮችን ዘለህ፣ ከውቅያኖስ ማዶ ያለ ፈረንጅ በአንተ የተለየ ፍቅር እንደ ተነደፈ አድርጎ ማሰብ የ “ዶሮን ሲያታልሏት…” ን አባባል ያለማወቅ ቅል ራስነት ነው።

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 31 Jul 2026, 13:07
by Odie
Selam/ wrote:
Yesterday, 12:33
ፈረንጆች እኛን በተለየ ሁኔታ ከሌላ አፍሪካውያኖች አብልጠው ይወዱናል ብሎ የሚያስብ ሰው፣ በቆመበት የቀረ ዶማ ነው።

መጀመሪያ ፈጣሪህን፣ ከዚያም ቤተሰብህንና ራስህን ውደድ፣ ብሎም መንደርህንና ሃገርህን ውደድ። ጎረቤት ሃገሮችን ዘለህ፣ ከውቅያኖስ ማዶ ያለ ፈረንጅ በአንተ የተለየ ፍቅር እንደ ተነደፈ አድርጎ ማሰብ የ “ዶሮን ሲያታልሏት…” ን አባባል ያለማወቅ ቅል ራስነት ነው።
Oh my goodness!

Why do they have to love you? Why do you expect foreigners be black or white to love you when Ethiopians have own problem to solve?

It is interest. Scratch my back I will do yours. That is how your emperors existed. There is no free love or meal lol!

No good reason to over generalize. Good and bad people come in all shades!

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 31 Jul 2026, 15:51
by Selam/
ፈረንጅ የአፍሪካ ስልጣኔን ሃይጃክ ሲያደርግ፣ ሰሜን አፍሪካ ውስጥ ያለውን ህዝብ፣ ከሰሃራ በታች ካለው ገነጠለው። አፍንጫቸው ቀጥ ቀጥ ያለውን እንከፍ አፍሪካውያኖችን ሲያሞኛቸው ደግሞ እናንተ እኛን እንጂ ሌላዎቹን አፍሪካውያኖች አትመስሉም ብሎ የድለላ ቅቤ ቀባቸው። እንዴ ሲጀመር፣ እነሱ እኮ ናቸው ከጥቁር ህዝብ በኋላ የተፈጠሩት።

እነዚህ ተማርን የሚሉት ግብዝ ጥቁሮች ታዲያ ዛሬም ድረስ ነጮች ይወዱናል ብለው ለሃጫቸውን ያዝረከርካሉ። የጥቁሮችን ምግብ መብላት፣ እነሱ ሰፈር መኖር፣ የአፍሪካን ምርት መጠቀም ውርደት ይመስላቸዋል። አፍሪካ በስልጣኔ ፈቀቅ የማትለው በልጆቿ ዓይን ሳይሆን በፈረንጅ መነፅር ስለምታይ ነው።

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 01 Aug 2026, 14:15
by ethiopianunity
Every Ethiopians educated on the job have been leaving Ethiopia worse under Tplf and now, brain drain! If pp is true, will call these Ethiopians that contributed to the country. No they won't pp will not because foreign corporations have entered the country and is distracting Ethiopians war with Tplf, the goal is Ethiopianscwill now be slaves for these corporations not growing their own country!

Ashley furniture company that is foreign is going to deforest aEthiopia's forest so much for economic growth, destroying natural resources, at the same time the profit going to foreign corporation. The people will do the work deforesting for a penny on the dollar, very well obvious!

Foreign hotels infesting Addis result? Prostitution and pedophilia increase, not profitable is hub for spying on people. No corporation will benefit Ethiopia

Re: “ፈረንጆቹ እኛን ይወዱናል!” A Fvcked up Generation

Posted: 01 Aug 2026, 15:28
by Selam/
No way Ashley is manufacturing furniture in Ethiopia.

ውጪ የተሰራ ርካሽ ሸቀጥ ያራግፋሉ እንጂ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አያመርቱም።