አለም ሆዬ አለም ገፈረም በዋሻ! አስደማሚው የጉራጌ ሕዝብ የለቅሶ ባህል!
Posted: 30 Jul 2026, 13:07
ለያንዳንዱ ጾታ ፣ እድሜ ፣ የስልጣንና የክብር ደረጃ የራሱ የለቅሶ ሴራ ያለው ረቂቅ ኮምፕሌክስ ካቸር ! የጀግና ወይም ያገር መሪን ለቅሶ ያየ አንድ ትልቅ የትምቀት በዓል ያለ ነው የሚመስለው! አለም ሆዬ አለም ገፈረም በዋሻ ማለት አለምን ትቶ ዋሻ (መቃብር) መረጠ ማለት ነው !