Page 1 of 1

የአማራ ልማት ማህበር ግንባታ!

Posted: 30 Jul 2026, 12:38
by Odie
:lol: :lol: :lol:

ጉራ ብቻ :lol:

እዚህ እየኖረ ሌላውን ሊሳደብ ይቃጣዋል አድንቁኝ ይላል ሁዋላ ቀር :lol:


Re: የአማራ ልማት ማህበር ግንባታ!

Posted: 30 Jul 2026, 12:46
by Horus

Re: የአማራ ልማት ማህበር ግንባታ!

Posted: 30 Jul 2026, 14:34
by Odie
የስውን ልክ የህዝብን ልክና ክብር የማያውቁ እርያዎችና chauvnists :lol:

ሌላን ቢያከብሩ ይከበሩ ነበር ምንም ቢሆኑ!

እንደአገር ነውራቸው ያገር ነውር ስለሆነ ይከድንላቸው ነበር እነዝህ ነውረኞች!!

ለያዥ ለገናዥ ስላስቸገሩ ትህትና ይማሩ እንደሆን ቢገባቸው ልክ ልካቸው መነገር አለበት::

ባዶ ትምክህት :lol: