ቶኬ ጄቹ ጀበነ ዱር ፊ ጀበነ ከነ
Posted: 30 Jul 2026, 10:39
ቶኬ ማለት ኣንድ ማለት ነዉ። ጀበነ ማለት ዘመን ማለት ነዉ።
በደርግ ግዜ ቶኬ እረ ህን መርማርን የሚል ዘፈን ነበር።
እኔ እዚህ ያነሳሁኝ ስለ ቶኬ ወይም ቶክቸ ጥንት ዘመን እና በዚህ ዘመን ነዉ።
የጥንት ዘመን ቶኬ ማለት አሓዱ ኣምላክ ማለት ነበር።
የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ የጥንት ኢትዮጵያ ታለቅ ፈረዖ አክናተን ነበረ።
በዚህ ዘመንም አሓዱ ኣምላክን ያልዘነጉ ኣሉ።
ስለዚህ ቶኬ ጀለት መርማር ጥንታዊ፣ ዘመናዊ፣ እና ዘላለማዊ ነዉ ብለዉ የምያምኑ እንዳሉ እገምታለሁ። እኔ ኣንዱ ነኝ።
በዚህ ዘመን በጥንት ኢትዮጵያ ጥንታዊ መሠረት እና ዘላለማዊ ቅርስ ያለዉን ማህበረሰብ ጋላ ባዮች ገብረ እስራኤሎች እና ሰዉ በላ ጭራቆች አሓዱ ኣምላክ ዬለም ባዮች ቶኬ ማለትን ኣያዉቁም ይሆናል።
ለካ ኣንተ ነህ! የተባለ ቃሉ ኣያዉቅም ማለት ያስቸግረኛል።
ገብረ እስራኤሎች ደንፋን መጠየቅ የሚችሉ ይመስለኛል። እግረመንገዳቸዉን ደንፋ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ታላቅ ፈረዖ አክናተንን እንደማያዉቅ ማረጋገጥ ይችለሉ።