አይጥ አንበሳዉን ሞከረችዉ፣
Posted: 29 Jul 2026, 13:01
at her own peril!
ኤርትሪያ ተብዬዋ ልበወለድ አገር፣ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ዕዳዋን አልከፍልም ብላ አቅማምታ ነበር፣ ቦኃላ ላይ ምን ላይ እንደደረሳ ባላዉቅም። አሁን ይህች ምጢጢ ፍጡር ብትከፍል፣ ባትከፍል፣ ዝሆኑን ምን ልትጎዳ ነዉ?
ምጢጢዋ እኮ የአመት ገቢዋ 2 ብሊዮን ዶላርም አይደርስም፣ በራሳቸዉ አገላለፅ፣ ከዛ ዉስጥ ምን ያህል ለዕዳዋ መክፍያ እንደምታዉል ፈጣር ይወቅ፣ ዝሆኑ ግን ያ የቅንጣት ያህል እንኳ አይገታዉም። ኤርትሪያ በ4 አመት የምታገኘዉን ገቢ እሱ በአንደ አምት ያመርታል!
ደሃ መሆን አንድ ነገር ነዉ፣ አቅምን አለማወቅ ግን እርግማን መሆን አለበት!