Page 1 of 1

ምክክርና የመኪና ሰሌዳ ማደናገሪያ ናቸው - በቅድሚያ የጎሳ ፖለቲካን አጥፋ!

Posted: 28 Jul 2026, 06:51
by Selam/
በፊትም ብዬዋለሁ፣ አሁንም እለዋለሁ፥ የጎሳ ፖለቲካ እስካልተወገደ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም አይኖርም። እስከዚያ ድረስ አጭበርባሪ ካድሬዎችና ጎጠኞች ኮሪዶር፣ ምክክርና የመኪና ሰሌዳ እያሉ ለቀፈታቸው ብቻ ይጋጋጣሉ።

Re: ምክክርና የመኪና ሰሌዳ ማደናገሪያ ናቸው - በቅድሚያ የጎሳ ፖለቲካን አጥፋ!

Posted: 28 Jul 2026, 18:39
by Selam/
ከፈለግህ ምክክር ወይንም ክርክር በለው፣ የጎጥ ፖለቲካ እስካለ ድረስ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም። This is fact!

Re: ምክክርና የመኪና ሰሌዳ ማደናገሪያ ናቸው - በቅድሚያ የጎሳ ፖለቲካን አጥፋ!

Posted: 31 Jul 2026, 07:56
by Selam/