Page 1 of 1
Endu ስለ ሶዶ ጅዳ ይተነትናል። ጋሎች ናቸውም ይለናል። ስለዚህ ሆረስ ጋላ ነው። ምስክር? ጉራጌ historian Endu
Posted: 28 Jul 2026, 00:09
by Misraq
Sodo Jeda are Galla. Prominent guy in this group is Girma Biru. If you remember, Girma Biru was appointed as Ambassador to U.S by Meles Zenawi. Where is Girma Biru now? In OPDO camp.
And where is Horus Huressa? In OPDO camp.
https://www.tiktok.com/t/ZTADuKAPF/
Re: Endu ስለ ሶዶ ጅዳ ይተነትናል። ጋሎች ናቸውም ይለናል። ስለዚህ ሆረስ ጋላ ነው። ምስክር? ጉራጌ historian Endu
Posted: 28 Jul 2026, 00:44
by Horus
Misraq wrote: ↑28 Jul 2026, 00:09
Sodo Jeda are Galla. Prominent guy in this group is Girma Biru. If you remember, Girma Biru was appointed as Ambassador to U.S by Meles Zenawi. Where is Girma Biru now? In OPDO camp.
And where is Horus Huressa? In OPDO camp.
https://www.tiktok.com/t/ZTADuKAPF/
ቱስ ቱስ ምስራቅ፣
ይህኮ አገር ያወቀው ጸሃይ የሞቀው ነገር ነው። ዛሬ ሶዶ ጂዳ ብሎ ወያኔ ማንነት የሰጣቸው እኛ ድሮ ላሊጌ (ሰሜኖች) የምንላቸው ኦሮሞኛ ተናጋሪ ክስታኔዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ግርማ (መቶ አለቃ ግርማ) ቱባ ክስታኔ መሆን ብቻ ሳይሆን ክስታኔዎች ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ የመገድ ስራ ማህበር ውስጥ ጸሃፊ ሁሉ ሆኖ ሰርቷል ። እርግጥ ክስታኔኛም ኦሮሞኛም ቱባ ተናጋሪ ናቸው ። ከቋንቋ በስተቀር ፍድን ሳይኮሎጂ ብሃልና ጭፈራቸው ክስታኔ ነው ። ወያኔ ስትገባ ክስታኔ ፕሮፌሰር አስራትን ደግፎ ክትላልቅ ያገራችን አባቶች ጋር የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አቋቁመን ስንቃወማቸው ወያኔው ኦነግ በመላ ላሊጌ ዘመቻ አደረጉ ። ኦነግ ገንዘብ የጋላ ባህል ልብስ በነጻ እያደለ ትልቅ ትግል ተደርጎ ብዙ ሰው ሞተና መጨረሻል ሕዝቡ ድምጽ ይስጥ ተባለ ። ወያኔና ኦነግ የክስታኔ አገር ሁሉ ኦሮሚያ ጋር ይካተት ስትል ሕዝባችን በነቂስ ወጥቶ ክስታኔና አስከበረ ። በገንዘብ የተገዙት ሁዳሙ ግርማዎች ሶዶ ጂጋ የሚል ድጅርት አቋቋሙና ተሾሙበት ። ሶዶ ጂዳ ዛሬም ቢሆን ግራ የተጋባ ሕዝብ ነው ። ቤቱ ውስት እንደ ጉራጌ እየኖረ ውጭ ውጩን ኦሮሞ ነኝ የሚል ፋቅ ፋቅ ስታደርገው ቱባ ክስታኔ ነው። መርካቶ አብረን እቁብ እየጣልን የምኖር ሕዝብ ነን ። ክስታኔ ኩሩ ሕዝብ ነው! ሌላውን ሳይወድ ና ክስታኔ አንልም! ያውቁናል። ክስታኔ የሴራ የስርዓት ሕዝብ ነው። ስለዚህ ልጁ ያለው 100% ትክክል ነው ። አይደለም የማሊማ ጂዳ የወንጪውም ጉራጌ ነው
የዛሬ ጂዳትውልድ ጭፈራው ውስጥ ኦሮምኛ ሊያደባልቁበት ይምክራሉ
Re: Endu ስለ ሶዶ ጅዳ ይተነትናል። ጋሎች ናቸውም ይለናል። ስለዚህ ሆረስ ጋላ ነው። ምስክር? ጉራጌ historian Endu
Posted: 28 Jul 2026, 00:57
by Horus