Page 1 of 1

ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 21:52
by Horus
አለም ሁሉ ፣ ዩኒቨርስ ሁሉ የሚከፈለው በሁለት ነው ፤ አንዱ በፍጥረት ሂደት የተፈጠረ ሲሆን ሁለተኛው በሰው ሥራ የተፈጠረ ነው ። ስለዚህም ነው ባለም ያሉት ኔቸርና ክላቸር ብቻ ናቸው የሚባለው ።

አለም ሃሳብ አይደለም። ዩኒቨርሰ ምናብ አይደለም። አለም ሁለት አይነት ሃቅ ወይም ፋክት ነው ፤ አንዱ ተፈጥሮ የወለደው (ኢቮልቭ ያደረገ ሃቅ እና ሌላው የሰው እጅ የሰራው ሃቅ (ፋትት) ናቸው። ሌላ የለም።

ስለዚህ ሰው የሰራው ሃቅ ወይም ትሩዝ ግማሹ የዩኒቨርሰ እውነታ ነው ። ይህም ማለት ሥራ ግማሹን አለም የፈጠረው ፈጣሪ ኃይል ብቻ ሳሆን ሥራ እራሱ እውነት ማለት ነው። ሥራ ፋክት ነው፤ ሥራ ሃቅ ነው ፤ ሥራ እውነት ነው ።

የማይሰራ ፍጡር ፣ ካልቸር የማይፈጥር የሰው ፍጡር እውነት ምን እንደ ሆነ ሊያውቅ አይችልም ። የሰው ልጅ እውነትን የሚያውቀውና እውነተኛ የሚሆነው በሥራ ነው፣ በሥራው ነው። ለዚህም ነው የሰው ልጅ ፍልስፍና ቢያስብም ፣ ቲኦሪ ቢነድፍም እውነተኛ እውቀት የሚባሉት እነሱ ሳሆኑ በተግባር የሚያገኛው ክህሎቶቹ ፣ ችሎታዎቹና ሥራዎቹ ፣ ተግባሮቹ ፣ አቅሽኖቹ ናቸው ።

ችሎታ የሌለው ሕዝብ ሥራ ምን እንደ ሆነ አያውቅም ፤ የማይሰራ ሕዝብ ካልቸርን ሊፈጥር አይችልም ። ካልቸር የሚሰራው ፣ ካልቸር የሚፈጠረው በሃሳብና ምናብ አይደለም ፣ በሰው ልጅ የእጅ ሙያ ፣ የእጅ ፈጠራ ነው።

አንድ ሕዝብ ለመቶ አመት ፣ ለሺ አመት በእጁ የፈጠራቸው ቴክኖሎጂዎች ፣ የካልቸር ምርቶችና ውጤቶች ከሌሉት ያ ሕዝብ ካልቸር አለኝ ማለት አይችልም ። ኑሮውና ሕይወቱ በፍጥረት ቁጥጥር ስለ ሆኑና በናቹራል ኢቮሉሽንና በተፈጥሮ ኃይሎች ፣ በናቹራል ፎርሶች ብቻ ስለሚገዛ ።

ሥራ ፈጣሪ ብቻ አይደለም! ሥራ እራሱ እውነት! እራሱ ሃቅ ! እራሱ ፋክት ማለት ነው!

ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ጁላይ 27 ቀን 2026 ዓም

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 22:19
by Horus
አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ ፤

በአገራችን ብዙ ጠንቋዮች፣ አስማተኞች ፣ ደጋሚዎች፣ ደብተራዎች ፣ ጨሌ ቆጣሪዎች ፣ በቃልና ትንፋሽ ፈዋሾች በሺዎችና መቶ ሺዎች አሉ ። ነገር ግን አንዳቸውም በምርምር ። በተግባር ፣ በኢቪደንስ ተረጋግጦ እውነት ተብሎ ሃኪም ቤትና የአስማት ወይም የጥንቆላ ማዕከል ተከፍቶለት ፣ እውቀቱም በትንቆላ ዩኒቨርሲቲ ወይም በአስማት ከፍተኛ የትምህር ተቋም የሚሰጥ የማስተርስና የጥንቆላ ዶክትሬት እውቀት አይደለም ። ዉሸት ስለሆነ ካልቸር አይደለም ። ዉሸት ስለሆነ ቴክኖሎጂ አይደለም ። ስለሆነም በምናብና ሃሳብ የሚያምን አላዋቂ ሕዝብ ክልቸር የለውም ፤ የሜዲሲን ፣ የጤና ጥበቃ ካልቸርም ሆነ ቴክኖሎጂ የለውም

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 22:20
by Tiago
There is not such thing as a cultureless country.
So what are you harping all about?
Every country has its own work culture as well as Culture.

Current Ethiopian political culture is not replicated elsewhere since it's UGLY.
By extension persons such as yourself are ugly as sin.
BTW,use Amharic as much as possible rather than sprinkling English here and there.
You started with ካልቸር as if there is no equivalent Amharic word and created confusion.
ካልቸር ስራ ማለት ነው nonsense .
work culture,cultural works,etc but Work and culture are not interchangeable.
ጉራጌ ጫት ሲቅም ቢውል ስራ ማለት ነው ??

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 22:28
by Horus
Tiago wrote:
27 Jul 2026, 22:20
There is not such thing as a cultureless country.
So what are you harping all about?
Every country has its own work culture as well as Culture.

Current Ethiopian political culture is not replicated elsewhere since it's UGLY.
By extension persons such as yourself are ugly as sin.
BTW,use Amharic as much as possible rather than sprinkling English here and there.
You started with ካልቸር as if there is no equivalent Amharic word and created confusion.
ካልቸር ስራ ማለት ነው nonsense work culture,cultural works,etc but Work and culture are interchangeable.
ጉራጌ ጫት ሲቅም ቢውል ስራ ማለት ነው ??
ልመና የኑሮ ዘዴ ነው ብለህ የምታምን ካልቸር አልባ እዴት ከኔ ጋር መስማማት ትችላለህ ! ወፎች አይዘሩም አያርሙም! ተፈጥሮ ፍሬ ከጣለች ያን ይለቅማሉ! የፍጥረት ለማኞች ናቸው! የሰው ለማኝም ከነዚያ አራዊት የተለየ የኑሮ ዘዴ የለም ። ሲበርደው የሆነች ቁጥቋቶ መሰል ጎጆ ውስጥ ይጠለላል ። ሽንቱ ከመጣ ጫካ ገብቶ ይቀዝናል ። በቃ እንሰሶች ከዚህ ያነሰ ኑሮ የላቸውም ። እነዚህ ሁሉ የሥራ የፈጠራ ካልቸር የሌላቸው የተፈጥሮ ተገዦች ናቸው ።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 22:38
by Misraq
ቱባ ባህል ያለው ሕዝብ ከተማ ይቆረቁራል ዳር ድንበር ያሰመራል። ሕግና ሥርዓት ያበጃል። ሕግ አስፈፃሚ ሠራዊት ይፈጥርና ያሰማራል። ታክስና ግብር ይጥላል። ሃይማኖትና ግብረገብን ያሰርፃል። ፊደልን ከትውልድ ትውልድ ያሸጋግራል። ገድሉን እና መዋዕሉን ይከትባል። ታሪኩን በብራና ይፅፋል። ቤተመንግስትን እና ሥነ-ሕንፃን ይገነባል። ቅኔ ይቀኛል፤ ሙዚቃይ ይፈጥራል ፤ ዳንስ ይደንሳል፤ ይዝናናል፤ ዘውድን ይጭናል ፤ ወራሹን ያዘጋጃል። ክብሩን ይጠብቃል።እንስሳት ያራባል፤ እርሻን ይከውናል፤ ፤ የተለያየ ምርትንም ያመርታል። ይህንን የሚያዛንፍ ሃይል ሲመጣ ክተት ያውጃል። ድል ያደርጋል።

ሰነፍ ሕዝብ ፅሁፍ አያውቅም። ከተማን አይመሰርትም ፤ የተመሰረተ ከተማ ሄዶ ጫማ ይወለውላል።

Jimmy El Conquistador

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 22:48
by Tiago
Psudo-intellectual,Go fool your midget folks with your nonsense.

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 23:34
by Horus
Misraq wrote:
27 Jul 2026, 22:38
ቱባ ባህል ያለው ሕዝብ ከተማ ይቆረቁራል ዳር ድንበር ያሰመራል። ሕግና ሥርዓት ያበጃል። ሕግ አስፈፃሚ ሠራዊት ይፈጥርና ያሰማራል። ታክስና ግብር ይጥላል። ሃይማኖትና ግብረገብን ያሰርፃል። ፊደልን ከትውልድ ትውልድ ያሸጋግራል። ገድሉን እና መዋዕሉን ይከትባል። ታሪኩን በብራና ይፅፋል። ቤተመንግስትን እና ሥነ-ሕንፃን ይገነባል። ቅኔ ይቀኛል፤ ሙዚቃይ ይፈጥራል ፤ ዳንስ ይደንሳል፤ ይዝናናል፤ ዘውድን ይጭናል ፤ ወራሹን ያዘጋጃል። ክብሩን ይጠብቃል።እንስሳት ያራባል፤ እርሻን ይከውናል፤ ፤ የተለያየ ምርትንም ያመርታል። ይህንን የሚያዛንፍ ሃይል ሲመጣ ክተት ያውጃል። ድል ያደርጋል።

ሰነፍ ሕዝብ ፅሁፍ አያውቅም። ከተማን አይመሰርትም ፤ የተመሰረተ ከተማ ሄዶ ጫማ ይወለውላል።

Jimmy El Conquistador

የጎንደር ነገስታት ከፖርቹጋል ግምበኛ አስመጥተው ቤተ መንግስት ሰርተዋል ። የጎንደሬ ካልቸር ግን በቁጥቋጦ የተያያዘች የአፈር ጎጆና ያፈር ወለል ላይ ሲኖር 2000 አመት ነው። አጼ ላሊበላ ከክሩሴደርስ ጋር ተባብሮ የድንጋይ መቅደሶችን ሰራ የላሳት ሰቆጣ ሕዝብ ካልቸር ግን እጅግ አሳዛኝ ፍርስራሽ ዳስ ውስጥ ሲኖር 2000 አመት ነው። ገበሬ ቀምበር እንኳን ጠርቦ መስራት ሳይሆን ጠማማ እንጨት በሬ አንገት ላይ አስሮ ካፈር ጋር ሲታገል 2000 ዘመን ነው። የማንም ገዥ መደብ ኢምፖርት ያደረገው የቅንጦት ሕንጻ ትይውና ክክብሽ የሚኖርበትን ካልቸር አስቢ ! ከእንሰሳ በላይ ከሰው በታች ነው። ዛሬም ቢሆን በምቶ ሺ የሚቆጠር ወጣት ትምህርት ትቶ ፣ ስራ ትቶ በዝርፊያና ቅሚያ የሚኖርበት ካልቸር ነው። የሚሉሽ ባልሰማሽ! የዚያ ካልቸር አልባነት መገለጫው አዲሳባ ኮሪደር መደረግ የለባትም ያላችሁ ቀን ነው።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 27 Jul 2026, 23:51
by Misraq
Misraq wrote:
27 Jul 2026, 22:38

የጎንደር ነገስታት ከፖርቹጋል ግምበኛ አስመጥተው ቤተ መንግስት ሰርተዋል ።።
Listro,

shipping in those days takes more than a year to travel from Portugal to eastern Africa through the Atlantic ocean and indian oceans for portuguese travellers. So you are telling us Portugal moved laberors to Ethiopia using that route. This is expected from a low I.Q qocho qortami gurage who is alien to civilization and only mastered life through shoe shining.

So did the portugess also brought laborors to Guzara (Emfranze) castle when Sertse Dengil built it. This castle of Sertse Dingil predates the Gondar castles by 100 years.

Do listro GuRagays have castles? :P

Image

Guzara Castle is a historic 16th-century royal ruin in Ethiopia, featuring square architecture, circular corner bastions, and early Gondarine-style design.History and ArchitectureBuilt in 1572: Erected by Emperor Sarsa Dengel near the town of Enfraz, close to the northeastern shore of Lake Tana.Design Influence: Built with a square layout and four circular bastions topped with egg-shaped roofs, serving as a direct architectural prototype for the later castles of Fasil Ghebbi in Gondar.Significance: Commemorates Emperor Sarsa Dengel's victory over the Ottoman Empire

ሊስትሮ ሆረስ ጉራጌ በታሪኩ ጽሁፍ ጽፎ ያውቃል? አያውቅም፥፥ እኛ እስክናገኘው መሃይም ነበር፥፥ ፊደል ማንበብና መጻፍ ለጉራጌ ያስተማረው አማራ ነው፥፥ ጉራጌ ሲበዛ ደደብ የሆነ ሕዝብ ነው፥፥ የምግብ አሰራሩ ራሱ የገማ እና ንጽህና የሌለው ነው፥፥

The oldest known written texts in a Gurage language date back to the mid-19th century, consisting of translations of the Gospels of Matthew and John into Kistane (also known as Soddo Gurage). Historically, Gurage languages relied almost entirely on a rich oral communication tradition rather than written records.The Evolution of Written GurageThe First Texts: Following the initial mid-19th-century Kistane translations, additional religious and linguistic texts emerged in both the Kistane and Chaha dialects.The Writing System: These historical texts utilized a modified version of the Ethiopic script (Fidel). Gurage requires specialized adjustments to the standard Ge'ez/Amharic alphabet to account for unique labialized and palatalized consonant sounds.Academic Documentation: Formal linguistic study and documentation of spoken and written Gurage expanded significantly in the mid-20th century, heavily driven by the extensive fieldwork of linguist Wolf Leslau starting in 1946.Modern Standardization: Because Gurage encompasses a cluster of distinct languages and dialects rather than a single tongue, orthography varied for decades. To resolve this, the Gurage Zone established a Language Board in 2013 to officially standardize the Gurage script and its 44 unique glyphs.

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 01:34
by Tiago
ልመና የኑሮ ዘዴ ነው ብለህ የምታምን ካልቸር አልባ እዴት ከኔ ጋር መስማማት ትችላለህ ! ወፎች አይዘሩም አያርሙም! ተፈጥሮ ፍሬ ከጣለች ያን ይለቅማሉ! የፍጥረት ለማኞች ናቸው! የሰው ለማኝም ከነዚያ አራዊት የተለየ የኑሮ ዘዴ የለም ። ሲበርደው የሆነች ቁጥቋቶ መሰል ጎጆ ውስጥ ይጠለላል ። ሽንቱ ከመጣ ጫካ ገብቶ ይቀዝናል ። በቃ እንሰሶች ከዚህ ያነሰ ኑሮ የላቸውም ። እነዚህ ሁሉ የሥራ የፈጠራ ካልቸር የሌላቸው የተፈጥሮ ተገዦች ናቸው ።

Begging is driven by sheer necessity and a lack of viable economic alternatives.
It is not a preferred way of living and nobody wishes to be in that position.
Do you want the Amharas ,you are implying,to engage in dangerous activities? pick pocketing,scamming :lol: :lol: :lol:
Do you know there are so many white collar beggars in Ethiopia today courtesy of Bilsigna politics?

In front of GOD we are all beggars.
A POOR MAN BEGS OUTSIDE TEMPLE, A RICH MAN BEGS INSIDE TEMPLE !!!

ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።
please name one country .

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 06:06
by Right
ሰነፍ ሕዝብ
Lazy people steal from hard working citizens.
Guraghies are cold blooded thieves who have no regard to the security, welfare and wellbeing of society.
They don’t pay taxes, they don’t serve in the defense force of Ethiopia and they cheat in all their existence.
MOLACHA LEBA.

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 06:59
by Horus
የሚገርም ነገር ነው ፤ እኔ የማይሰራ ካልቸር የለውም ስል በስም ጠቅሼ ይህ ሰው ያ ሰው አላልኩም። ሆኖም ፈስ ያለበት እንደ ሚባለው ሶስት አባ ውዴዎች ተስፈንጥረው ወጡና የላሊበላ እርግማን እያወረዱብኝ ነው ። ሌላ ቦታ እንዳልኩት ያ አስማትና የጥንቆላ ምናብ ነው ፣ አየር ነው ፣ ዉሸት ነው።

አንዱ አሚና አባ ዉዴ ከተማ ገንብተን የከተማ ዝመና ካልቸር ባለቤት ቤት ነኝ አለ። ያ ነው ያስማተኛ ዉሸት የሚባለው ። ሽፍታ በጉልበት ይዘርፍና ቀረጥ መሰብሰብ ለምዶ ኋላ ላይ መስፍን ሆኖ የፊውዳል ቀረጥ ሰብሳቢ ካልቸር ያቆማል ። የሥራ ሳይሆን የቀማኛ ካልቸር ማለት ያ ነው ። ልክ ዛሬ የፋኖ ሽፍቶች አገሩን ሁሉ ተከፋፍለው የቀማኛ ካልቸር እንዳቆሙት ።
ፊውዳሊዝም ከተማ አያቆምም ። ለዚህም ነው ነጋዴን ጠፍር ነካሽ ብሎ እስላም ያደረገው ።

ከተማ የሚያቆም ነጋዴ ነው ። ላካባቢ እቃ መለዋወጫ የተጀመረውን የሳምንት ገበያ ፣ ሃሙስ ገበያ ፣ ቅዳሜ ገበያ ወዘተ በንግድ ልውውጥ ፣ ሸጦ በመግዛት ፣ ሰጥቶ በመቀበል የገበያ ስር ዓትና ከተማ ያቆመው ገናናው ነጋዴ ከበርቴ እንጂ መሬትና ርስት በመቆጣጠር ለሺ ዘመን ቆሞ ቀሩን የፊውዳል ካልቸር ያቆመው ጉልበተኛ ሽፍታው አይደለም ።

ከተማ ያቀና ነጋዴ ነው ።

ከተማ ሲቆም ነው በእጃቸው አለምን የሚፈጥሯት ጠቢባን ከብረት እስከ ሸክላ ፣ ከሽመና እንሰ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ይህው ዛሬ እስከ ሰው ሰራሽ ክህሎት የመጠቁን ነጋዴዎቹ ፣ ከበርቴዎቹ የእጅ ጥበበኞቹ ቀጭቃጮቹ ናቸው ፤ ለማኞቹ አሚናዎች ላሊበላዎች አባ ዉዴና ሽፍቶች አይደሉም።

የማይሠራ ሕዝብ ስልጣኔ የሚባል ነገር የለውም ፤ ካልቸር የለውም! ያለው ምናብ ተረት አፈ ትርክት ዉሸታና ልብ ወለድ ሚቶሎጂ ነው ።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 08:19
by Selam/
ጭልፊቱ
እንደ ሂትለር “ስራህ ብቻ ነው ነፃ የሚያወጣህ” የሚል ሰው ቆርቆሮ ካድሬ ብቻ ነው። ምክንያቱም ባሪያም እኮ ስራን ግጥም አድርጎ ይሰራዋል ከዓመት እስከ ዓመትና ከዘመናት እስከ ዘመናት፤ ጌታውም ቁጭ ብሎ ያሰራል ይበላል።

ያለ ዓላማ፣ ያለ ዕውቀትና ብልጠት፣ ያለ ነፃነትና ሰላም ደም እስክትተፋ ድረስ ብትፈጋ ተገጣጥበህና ተሸራርፈህ ታልቃለህ እንጂ ቀፈትህን ከመሙላት ውጪ የምታመጣው ምንም ለውጥ አይኖርም። ተፈጥሮም ዕድልህም የበደሉህ ጎዶሎ ቅል ራስ ከሆንክ ደግሞ አፈር እየጫርክ ብትውልም መከራህ የከፋ ይሆናል። በእርግጥ ኪስ አውላቂነት እንደ መልካም የስራ ባህል ከቆጠርከው፣ ማምለጫህን በትክክል አዘጋጅተሃል ማለት ነው። ምክንያቱም ይኸ ሙያ በየትኛውም ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ሊከናወን ይችላል። ሰላም አይፈልግም፣ ፀጥታም አይሻም። እንዲያውም ቀውጢንና ጨለማን ይመርጣል።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 10:17
by Dama
Tiago wrote:
Yesterday, 01:34
ልመና የኑሮ ዘዴ ነው ብለህ የምታምን ካልቸር አልባ እዴት ከኔ ጋር መስማማት ትችላለህ ! ወፎች አይዘሩም አያርሙም! ተፈጥሮ ፍሬ ከጣለች ያን ይለቅማሉ! የፍጥረት ለማኞች ናቸው! የሰው ለማኝም ከነዚያ አራዊት የተለየ የኑሮ ዘዴ የለም ። ሲበርደው የሆነች ቁጥቋቶ መሰል ጎጆ ውስጥ ይጠለላል ። ሽንቱ ከመጣ ጫካ ገብቶ ይቀዝናል ። በቃ እንሰሶች ከዚህ ያነሰ ኑሮ የላቸውም ። እነዚህ ሁሉ የሥራ የፈጠራ ካልቸር የሌላቸው የተፈጥሮ ተገዦች ናቸው ።

Begging is driven by sheer necessity and a lack of viable economic alternatives.
It is not a preferred way of living and nobody wishes to be in that position.
Do you want the Amharas ,you are implying,to engage in dangerous activities? pick pocketing,scamming :lol: :lol: :lol:
Do you know there are so many white collar beggars in Ethiopia today courtesy of Bilsigna politics?

In front of GOD we are all beggars.
A POOR MAN BEGS OUTSIDE TEMPLE, A RICH MAN BEGS INSIDE TEMPLE !!!

ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።
please name one country .

Pr*stitutes and p*mps reasoning for laziness
Not to work as a laborer even when they have no skills

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 11:33
by Horus
አራቱ የኢ አር አሚና ላሊበላዎች ሲዋረድ የተሰጣቸውን የልመና ቅርስ ላለማውገዝ አስማታዊ ሎጂካቸውን ተያይዘውታል ። አው ዉሻ ሲርበው ይለምናል ፤ ያ ግን ከሰው ፍጡር ካልቸር የተለየ ነው ። ነብር ሲርበው ያድናል ያ ግን ክላቸር አይደለም ። ዉሻ ከብት አርብቶ አጥንት አያመርትም ። ነበር ድኩላዎችን አርብቶ ስጋ አያመርትም። አሚና አባ ዉዴ ለማኝም ያው ነው። በር ላይ ቆሞ ይጮሃል ለስብዕና የበቁ ሰራተኞች በእጃቸው ስራና ጥበባቸው ያፈሩትን ምግብና ገንዘብ ይሰጡታል ። ልክ ለተራበ ዉሻ ቁራሽ ዳቦ ወይም አጥንት እንደ ሚወረወርለት!
ለማኝ አባ ዉዴ ሁለት አይኖች ሁለት እጆች ፣ ሁለት እግሮች 20 ጣቶች ያሉት ለማኝ እንሰሳ ማለት ነው ። አሚና ብልጥ አይደለም ፣ አሚና ፈጣሪ አይደለም ፣ አሚና ካልቸር የለውም ። ሽፍታም ያው ነው ። ገበሬና ነጋዴ በእጁ ጥበብና ባይምሮው ልቀት ያፈራውን ሃብት እንደ ጅብ ዋሻ ውስጥ ተደብቆ መቀማት የዱር አራዊት ጸባይ እንጂ የሰው ልጆች ካልቸር አይደለም ። ሽፍታ ካልቸር የለውም! ለዚህ ነው ባርቤሪያን የሚባለው ።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 13:16
by Selam/
እንግዲህ የሚሰሩትም ሆኑ የሚሰርቁት ወይንም የሚለምኑት እዚህ ER ፎረም ላይ የሉም። እነሱ በየፊናቸው ምድሪቷን ሞልተዋት እየባተሉ ነው፤ ስራቸው ያውጣቸው።

ER ላይ 24/7 ሲለፈልፉ የሚውሉት ግን ስራ-ፈት ካድሬዎች፣ ህዝብን ከህዝብ የሚያናቁሩ ዕርጉም ጎጠኞችና ከሃገር ወደ ሃገር ያለምንም ስራ ሲያውደለድሉ የኖሩ ዘራቸውም ወዛቸውም የደረቀባቸው አሉባልተኛ ጡረተኞች ናቸው።

ስለዚህ መጀመሪያ ራስህን ሁን፣ ስለማታውቀውና ስላልተገበርከው ባህል አዋቂ ለመምሰል አትጋጋጥ።

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 13:21
by Horus
ለማኝ ካልቸር የለውም ምክኛቱም አይሰራም!

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 16:39
by Selam/
በ welfare የሚተዳደር ኪስ አውላቂ ሽማግሌ ባህልም አመልም የሌለው ጉፋያ ነው!

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 19:32
by Misraq
የጉራጌ ታሪክ እና ስራ ወዳድነት ነው የተባለው ሲፈተሽ ከታች የተዘረዘረው ሆኖ አግኝተነዋል።

1-ስርቆትና ሌብነት
2- ቂጡን ለመጣው ማከራየት
2.1 በነገስታቱ ዘመን የአማራን ጀላ መብት
2.2 በትግሬ ዘመን የተጋሩን ቂጥ በምላስ መልስ
2.3 በጋላ ዘመን ፊንጢጣውን በጋላ ጀላ መነጨት

እንዲህ ነጭ ነጯን እናውጋ

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 21:50
by Horus
አራቱ የኢ አር አባ ዉዴ አስማተኞች ገመድን እንደ እባብ በግሩ እናቆማለን የሚሉ መሃይም ጠንቋዮች ለሚበጠረቁበት ዉሸትና የመተተኛ ምናብ ጋር የምለፋደድ ሰው አይደለሁ፣ እኔ ሆረስ። ማለት የምፈልገውን ነገር ብያለሁ ! አሁን አሚና አመሉ ነውና ጩህ ተተርተር!

ለማኝ ካልቸር የለውም!

አለው ካልክ አንተ አባ ዉዴ ፋክት አቅርበህ ርታኝ!

Re: ካልቸር ሥራ ማለት ነው ፤ ሥራ የማያውቅ ሕዝብ ካልቸር የለውም።

Posted: 28 Jul 2026, 22:02
by Tiago
ቀፋፊ ውራጌ አማራ በቅርብ ልክ ያስገባሃል ።Mark my words.
የጋላ ቂጥ አጣቢ