-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 12646
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 12646
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: አቡነ ጴጥሮስ ይናገራሉ... አቢይ አሕመድ መስማት የምትፈልገውን ይነግርሃል.. የአሁን ፖለቲከኞች ጥንታዊ ጠልነት ዋና መገለጫቸው ነው ... ኦርቶዶክሱ ብቸኛ መዳኛ መፍትሔውን ራሱ ያው
ጥንታዊ ጠልነት ከመሠረት የማናጋት እና ኣጥፍቶ የመጥፋት መንገድ ኣመልካች ነዉ።MINILIK SALSAWI wrote: ↑27 Jul 2026, 10:59የአሁን ፖለቲከኞች ጥንታዊ ጠልነት ዋና መገለጫቸው ነው ... ኦርቶዶክሱ ብቸኛ መዳኛ መፍትሔውን ራሱ ያውቀዋል
ጥንታዊ መሠረት ኣመልካቾችን ፈልጎ፣ መርምሮ፣ ዕዉነት የሆነዉን እያረጋገጡ ማደስ መጀመር ዳግም እንደ መወለድ ሆኖ ገናና ያደርጋል።
ኣዉሮፓ ጥንታዊ ግሪክን ኣጥንታ ነዉ ገናና የሆነችዉ። ቫቲካንም ኣብራ ገነነች።
ከጥንታዊ ግሪክ ቀድማ የገነነች ጥንታዊ ኢትዮጵያም ጥንታዊ ኢትዮጵያን ኣጥንታ ገናና መሆን የምትችል ናት። የቅዱስ መንፈስ ቤተ መቅደስዋም ኣብራ ገናና መሆን የምትችል ናት።
የኣዉሮፓ ብርድ ኣዉሮፓን ስያራሩጣት የኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ የሞቀ ፀሓይ ሃገር ዉስጥ ተኝታ እንግዶች ይዘዉ የመጡትን ስትቀበል ትኖር ነበረ።
ኢትዮጵያ፣ ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ፣ የካቶሊክ ፕሮቴስታንት ሁሉ የእንግዶች ቃላት ናቸዉ።
ሜሮዌ፣ ሞሮዋ፣ አሙን፣ ነብ ወይም ነብይ፣ አሜን፣ ዋቅሹም የመሳሰሉ ቃላት መሠረታቸዉ ጥንታዊ ኢትዮጵያ ናት።
የሳይንሳዊ ጥናት መሠረት ቃልን በትክክል ከመግለጽ ወይም ዲፋይን ከማድረግ ይጀምራል።
በቅርብ ግዜ ያስተዋልኩኝ የሚመስለኝ ቃሉ ሲባል ቅዱስ መንፈስ የምያናግረዉ ቃልን ማወቅ ነዉ። ይህን ያስተዋልኩኝ የኣዝቴክ ግዙፍ ፒራሚድ ገነቡ የሚባሉትን የማያዎች የመንፈስ መሪን ታሪክ ማንበቤ ነዉ።
ቃልቸ ሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ዉስጥ የታወቀ ቃል ነዉ።
ሁለቱም ጥንታዊ መሠረት ኣለን ብለዉ ያስባሉ። ኣንድ ግዜ የሰማሁኝ ፌዝ የኢትዮጵያ መሪዎች በሐረርጌ በኩል ያልፋሉ ይል ነበረ።
አሊ ብራ ቢኖር ዴሜን ገልመ ቃሉ ጀጀቤሴ ሰገቺሰ ወይም ዐለም ሰገድ ቤካ ይል ይሆናል።
የሳይንሳዊ ጥናት መሠረት ቃልን በትክክል መግለጽ ወይም ዲፋይን ማድረግ ነዉ ማለት እና ቃልቸ የሚናገረዉ ቃል ዉስጥ ቅዱስ መንፈስን መስማት ይቻል ይሆናል ማለት የቅዱስ እና የሳይንስ መገናኛ ይሆናል ማለት ነዉ።
ይህ ደግሞ በኣጭሩ ዕዉነት ማለት ነዉ።
ዞሮ መጀመርያ ማለት የዚህ ኣመልካች ይሆን? የዞሮ መጀመርያ ሎሬት ንስሃ ገብቶ ምን ይላል?