Page 1 of 1

The kings of corruption

Posted: 27 Jul 2026, 08:07
by Abaymado
አንደዚህ መንግስት በሙስና የተጨማለቀ የለም :: 100 መኪና ለሽልማት አቅርበዋል:: ባለፈው ዓመት ይህንን ሲያረጉ አረ ኡ ብለን ነበር አነሱ ከዛ አልተማሩም ይባስ ብለው 100 አረጉት :: ይህ ብር አኮ አምርተው አትርፈው ያመጡት ሳይሆን ከህዝብ ገንዘብ የሰበሰቡት ነው:: ይህ መንግስት መጨረሻው ያስፈራል ::


https://www.youtube.com/shorts/C-pGWnO4 ... ture=share

Re: The kings of corruption

Posted: 28 Jul 2026, 04:20
by Abaymado
What are people saying:




ደራው
የሰረቀስ


Chang 24
ወይ ቀልድ😏😏


የየካው ልጅ እሪኮስታ
ተጨወቱበት የደሀን ገንዘብ ቀን አለ ለሁሉም ግን የመንግስት መስራቤት ክፍለ ከተማ ብቻ ነው እነሱ ሙስናው ይበቃችዋል አታስመስሉ


umer kedir
እዳዚ እያሻነገሉ ስልጣነቻው ያራዝሙ ህዝብ ቁርስ በልቶ ሚሣ እራት ባማይዳግምባት ሀገር ለንድ ተራ ካቤኒ በዚ ልክ
1w ago Reply
0

so What 😏
ኮልፌን እንድያው መቀበል ነው ያለባቹ
1w ago Reply
0

@%%b
የኔ ድህነት ቀን በ ቀን እየቸመረ ነው ኖሮያን ስላከበዱት ነው ሽልማቱ


edrise/fedlu,ivar....
ሰው አስለቅሶ መሸለም


redu
ቀልዱ በደሀ ላብ


seidmere
cherash ere tewu
6d ago Reply



amen12zane

የሰረቀና ሕዝብ ደም እንባ ያስለቀሰም ባደባባይ እንደዚህ ይቀጣ 🙏🙏🙏

political meme👔

ስንት ጊዜ ነው ሚሸለሙት😂


dony-55

deha yaleksal enante teshlalemu 40/60 betunm aresanem


k w

በድአ ብር መሸላለም አይከብድም

Elisheday Engineerig plc

laba hulu




tem tools

ydeha nebret sebsebachu


mame

አይ አሐትዮጵያ



የድአ እንባ ትሸላለማላቹ


እናት ብየሻለው


ሀብትሽ

ከኛ እየነጠቃቹ ተሸላለሙ አይ ጊዜ