Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5232
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ♧♧ በእርግጠኝነት፥" ጽምዶ" በቕርቡ፥4 ኪሎ፥ይገባል" ጀዋር፥መሓመድ"♧♧!!

Post by Meleket » Yesterday, 03:08

እስቲ መጀመርያ 1 ኪሎ፣ 2 ኪሎ እና 3 ኪሎ ሲገባ እንየው። :mrgreen: ይቅርታ 1 ኪሎ፣ 2 ኪሎ፣ እና 3 ኪሎ የሚሉትን ቃላት ክልል 1፣ ክልል2 እና ክልል 3 ብላችሁ አንብቧቸው!

ጽምዶ ዘሎ'ማ እንዴት አድርጎ ነው 4 ኪሎ የሚገባው! ጽምዶ መጀመርያ ክልል 1፣ 2 እና 3ን ተመስገን ከማያውቀው ከብልጽግና ሙሉ በሙሉ አጽድቶ ያሳዬን! ከዚያ ሲፈልግ 4 ኪሎ አሊያም 5 ኪሎ ካልሆነም 6 ኪሎ ይግባ!
:mrgreen:

Tog Wajale E.R. wrote:
Yesterday, 00:01
♧♧ በእርግጠኝነት፥" ጽምዶ" በቕርቡ፥4 ኪሎ፥ይገባል" ጀዋር፥መሓመድ"♧♧!!

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 15208
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ♧♧ በእርግጠኝነት፥" ጽምዶ" በቕርቡ፥4 ኪሎ፥ይገባል" ጀዋር፥መሓመድ"♧♧!!

Post by Tog Wajale E.R. » Yesterday, 04:41

☆ለምንድ'ነው፥የ'ፕሮፌሰር" ዝመሰሎ" ኪጥ፥ማሽተት፥እምትወደው ☆!!
☆ ወይዘሮ" መለኸት" ችግርሽ፥ምንደ'ነው☆!!
☆ ወይ፥የ'ችጋራም፥ችግራይ፥ዓጋሜ፥ልጅ☆!!
* እስኪ፥ምዘናኺ፥ድለይ"ወይዘሮ"መለኸት"*!!

Meleket
Member+
Posts: 5232
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ♧♧ በእርግጠኝነት፥" ጽምዶ" በቕርቡ፥4 ኪሎ፥ይገባል" ጀዋር፥መሓመድ"♧♧!!

Post by Meleket » Yesterday, 06:00

Meleket wrote:
24 Dec 2025, 05:14
ይህ መምህር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም የተባለው የትግራይ ሰው፡ እንደኛው በረኸት ኣማረ፡ የስነ ትውልድ ተመራማሪም ነው ማለት ነውን? ይህ የአቶ ወልደአብ ወልደማርያም የትውልድ ሃረግስ ምን ያህል እዉነትነት አለዉ? የኛዎቹ ዓዲ-ዛርና ሰዎች ምን ኣስተያዬት ኣላቸው! እዉነትነት ካለው የትውልድ ሃረግ የታሪክ ኣካል ስለሆነ እንዲህ ቁልጭ ብሎ ሲጻፍ መልካም ነው!
Please wait, video is loading...


https://www.facebook.com/photo/?fbid=23 ... 2207520000
Tog Wajale E.R. wrote:
Yesterday, 04:41
☆ለምንድ'ነው፥የ'ፕሮፌሰር" ዝመሰሎ" ኪጥ፥ማሽተት፥እምትወደው ☆!!
☆ ወይዘሮ" መለኸት" ችግርሽ፥ምንደ'ነው☆!!
☆ ወይ፥የ'ችጋራም፥ችግራይ፥ዓጋሜ፥ልጅ☆!!
* እስኪ፥ምዘናኺ፥ድለይ"ወይዘሮ"መለኸት"*!!
ኧረ ተው ነውር ነው፡ ዘር እዬቆጠሩ አፍ መክፈት መልካም አይደለም፡ ከግራም ከቀኝም ብዙ ሰዎችንም ታስቀይማለህ፡ :mrgreen: ብንልህ አልሰማም አልክ አይደል፡ ምስኪኑ ተራ ካድሬ! viewtopic.php?f=2&t=372648

Affable
Member
Posts: 865
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ♧♧ በእርግጠኝነት፥" ጽምዶ" በቕርቡ፥4 ኪሎ፥ይገባል" ጀዋር፥መሓመድ"♧♧!!

Post by Affable » Yesterday, 07:50

Meleket has a point. He meant to say unless you fly to Aratkilo, you must first show up in some ወረዳስ ፣ ቢቻል የክፍለሀገር ከተማን ጎብኝ። የአራት ኪሎ ፍቅር ቅጥ አጣ ጎበዝ።

Post Reply