Page 1 of 1

ግምታዊ መለኮታዊ ፍርድ፣ ጥያቄ

Posted: 26 Jul 2026, 12:09
by Naga Tuma
መለኮት በሰገዱ ባህር መሃል ተጠመቀን ደሴት ኣድርጎ ማሳየት ምን ለማስተማር ነዉ?

እጅግ ሃያልነቱን የሚገልጥበት ኣንዱ ምልክቱ ይሆን?

ዐለም ሰገድ የምያስብል እና በዐለም ሰገድ ሀረጎች በኩል መላልሶ መገለጡ ለሃያልነቱ ምልክት እንዲሆኑ ይሆን?