Page 1 of 1
ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው: ለምሳሌ እኛ ክልል አራት ሚልዮን ተማሪ አይማርም. አብይ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ለሚልዮኖች አጨልሟል! ታየ ደንደአ “አብይ አረመኔ” ያለው ያየውን አይቶ ነው
Posted: 25 Jul 2026, 09:20
by eden
Re: ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው: ለምሳሌ እኛ ክልል አራት ሚልዮን ተማሪ አይማርም. አብይ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ለሚልዮኖች አጨልሟል! ታየ ደንደአ “አብይ አረመኔ” ያለው ያየውን አይ
Posted: 26 Jul 2026, 06:12
by eden
Re: ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው: ለምሳሌ እኛ ክልል አራት ሚልዮን ተማሪ አይማርም. አብይ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ለሚልዮኖች አጨልሟል! ታየ ደንደአ “አብይ አረመኔ” ያለው ያየውን አይ
Posted: 26 Jul 2026, 08:27
by Dama
eden of tplf hates whorus of PP but united for development. Their point of unity while they hate each other I know is a mystery.
Re: ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው: ለምሳሌ እኛ ክልል አራት ሚልዮን ተማሪ አይማርም. አብይ ዛሬን ብቻ ሳይሆን ነገንም ለሚልዮኖች አጨልሟል! ታየ ደንደአ “አብይ አረመኔ” ያለው ያየውን አይ
Posted: 26 Jul 2026, 18:46
by Affable
Eden እነዚህ እድሜአቸውም ፓለቲካቸውም ያረጀ ግለሰቦች የሚያወሩትን የሚያውቁ አይመስለኝም። ጥሩ ነገሩ ሰሚም ያላቸው አይመስለኝም። ከአንቺና መሰሎችሽ በቀር።
የጅማውን ሰውየ በድሮ ፕሮፓጋንዳ መዋጋት አይቻልም። ስልጣን ላይ የወጣ ዘመን ገና በቅጡ የማይታወቅ ሰው ነበር። የጭቃ ጅራፋችሁን ስትወረውሩ የተወሰኑ ዜጎች ማደናገር ትችሉ ነበር። ያ ዛሬ ተቀይሮአል። የጅማው ሰውየ የሚኮራበት ታሪክ አለው።
ስለትምህርት ስለሆነ ወሬው ለዛ ብቻ መልስ እሰጣለሁ። አማራን የቁም እስረኛ ያረገው ፋኖ ወይስ የጅማው ሰውየ። ወንድምሽ ፋኖ ነው ባይ ነኝ።
የጅማው ሰውየ አጎቶችሽ በቁም የገደሉትን የ ኢትዪጺያን ትምህርት እየገነባ ነው። ዛሬ ከኮሌጅ የሚመረቁ ኢትዪጺያኖች በየትኛውም አለም ዩኒቨርስቲዎች ቢማሩ መመረቅ የሚችሉ ናቸው። አጎቶችሽ የሆነ inferiority complex ነበረባቸው። በቁጥር ሲደነፍ ነበር የከረሙት። ይህን ያህል ኮሌጅ ፣ ይህን ያህል high school እያሉ አሀአዝ ላይ ማላዘን ስራየ ብለው ተያያዙት። F… that [deleted] አለ የጅማው ሰውየ። Bring quality አለ። እርምጃው ዝግምተኛ ቢሆንም ለውጥ እየታየ ነው።
አጎቶችሽ የ Ethiopian ትምህርት ሲገድሉ አጫፋሪ የነበረ ሰውየ አቢይ አማሮች እንዳይማሩ አደረገ ሲል ትራይባል ፓለቲከኞች እውነት መናገር አይችሉም ወይ ብለን እንድናስብ ያስገድደናል።