Page 1 of 1

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 13 (የዘገየ ጥያቄ ቁጥር 12)

Posted: 24 Jul 2026, 20:39
by Naga Tuma
ይህን ግምታዊ መለኮታዊ ጥያቄ መጠየቅ ከፈለኩኝ ሰንብቻለሁ።

ጥያቄዉ እስከ ጥቂት ቀናት ድረስ ግልጽ ኣልሆነልኝም ነበር።

መለኮት ግልጽ በሆነ ቋንቋ እግዝብሔር ዬለም ወይም እግዝኣብሔር ኣለ ብሎ ማሰብ የኣዕምሮ መዛባት ነዉ ያለን እና የእግዝኣብሔርን ስም እየጠራ እግዝኣብሔር ዬለም ላለዉ የሰገደን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ነዉ?