ግምታዊ የትንቢት መፈጸም በአራት ቃላት
Posted: 24 Jul 2026, 19:46
አራቱን ቃላት ያጤንኩኝ ጥቂት ቀናት በፊት ነዉ።
እዚህ መድረክ ላይ ላነበብኩኝ ኣስተያየት መልስ ስሰጥ ለብዙ ዓመታት ያስተዋልኳቸዉ ገጠመኞች ተደማምረዉ ይህን መለኮታዊ ግምት እንዳገኝ ያደረጉ ይመስለኛል።
መለኮታዊ ነገርን በቀላሉ ማንሳት ኣይቻልም። በቀላሉ ማየት ወይም ማለፍ ሃጥዓት ሊሆን ይችላል።
ግምታዊ የትንቢት መፈጸም አራት ቃላት ያልኩኝ ዐለም ሰገድ ማለት እና እግዜር መገለጥ ማለት ናቸዉ።
ምኞት ይሁን መንፈሳዊ ዐለም ሰገድ ማለት የተሰማዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነበር።
እኔ በዚህ ዘመን እግዜር ተዓምራትን እያሳየ እና እያስቆጠረ ተገልጧል ብዬ የማምን ሰዉ ነኝ።
በጣም የሚደንቀዉ በዚህ ዘመን እግዜር ተዓምራትን እያሳየ መገለጥ ኣንዱ በዐለም ሰገድ ሀረግ በኩል መሆኑ ነዉ።
የዐለም ሕዝብ በሙሉ በዚህ ዘመን በተገለጡት ተዓምራት የምያምኑ ሲሆን የዐለም ሕዝብ ሁሉ ሕዝበ እግዝኣብሔር ይሆናል።
ስለዚህ የእኔ ኣሰላሰል የዐለም ሕዝብን በሙሉ የምያሳምን የእግዜር መገለጥ የዐለም ሰገድን ትንቢት መፈጸም ይሆናል።