Page 1 of 1

ኦነግ!

Posted: 23 Jul 2026, 16:59
by DefendTheTruth
የዚህ ድርጅት ዉስጣዊ አካሄድ ላይ ብዙ ነገር እየተነሰ ነዉ!

በትዕግስት መጠባበቅ ነዉ።

ሰሞኑን እየተነሳ ያለዉ ስሞታ ድርጅቱ የጠላት ነዉ የምል ነዉ (ብዙ ሰዎች ድርጅቱ ዉስጥ ሆነዉ ለጠላት የምሰሩ ነበሩ የምል ስሞታ ነዉ)።

ይህ ሰዉ እንደምለዉ ከሆነ፤ ለምሳሌ ያክል፣ ተልዕኮ ተቀብለን አዲስ አባባ መሽገን እያለን ከእኛዉ ጋር የነበረ ሰዉ አጋላጠን ና ተያዝን የምል ስሞታ ነዉ።


Re: ኦነግ!

Posted: 23 Jul 2026, 17:37
by DefendTheTruth
ማፊያ ግሩፕ፣ ለዝርፍያ ነበር የተሰማረዉ፣ ከተማ ሆኜ ሰርቼ ከምበላ፣ ለምን ጫካ ገብቼ ዘርፌ አልበለም የምል ምልከታ!