Page 1 of 1

የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 13:42
by Horus
ከቀማኛ ሽፍታ የተገላገልከው ጋፋት ወገናችን እንኳን ቀናችሁ :lol: :lol: :lol:


Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 14:48
by Tiago
Horus is gone mad.

Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 15:09
by Horus
Tiago wrote:
Yesterday, 14:48
Horus is gone mad.
ለምን ትዋሻለህ? ያማራ ሕዝብ መሰሪ ጠላት ይህ ፋኖ ምትሉት አጋች ደፋሪ ሽፍታ ነው ። ምንኪኑ የጎጃም ገበሬ ከፋኖ ምን አተረፈ? ይህ ምስኪን ገበሬ አርሶ አይበላም! በሰላም አይነግድም! በሰላም አዲሳብ መጥቶ አይመለስም! እንዴት ህሊናችሁ እንኳን አይወቅሳችሁም? ያማራ ገበሬ ከፋኖ ያገኘውን ጥቅም እስቲ አንድ ሁለት ብለህ አስረዳን! ግ ን በርግጠኘነት ይህ ምስኪን ወገናችን ከዚህ ቆሻሻ ሽፍታ ነጻ ሆኖ ወደ ውድ አገሩ በደስታ ይደባለቃል!

Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 15:25
by Misraq
ሊስትሮ
ሲጠርግ አሳምሮ :lol: :lol:


Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 16:31
by Horus
Misraq wrote:
Yesterday, 15:25
ሊስትሮ
ሲጠርግ አሳምሮ :lol: :lol:

ፎቶ ሾፑንማ አየነውኮ! ለ3 ድኝ አመት!

የሽፍቶች ርዝራዥ አሁን ኬላ አቁሞ መድፈር የት አለ? :lol: :lol:

የግብጽና ወያኔ ገረድ! ሁላ!

Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 20:46
by Tiago
ፋኖ=አማራ
ቆሻሻ አርፈህ የአብይን ቂጥ ላስ ሣንቲም እንዳይቀርብህ
You're such a spinelessss, opportunist and lowlife bottom feeder.

Re: የምርጫ ቦርድ በደጋ ዳሞት ምርጫ ሊያስፈጽም ነው!

Posted: 23 Jul 2026, 21:38
by Misraq
ሊስትሮ አንተም እንደ ባጫ ፎቶሾፕ እያልክ መጮህ ጀመርክ? እስቲ የደጋ ዳሞት ምርኮኞችህን ምርጫ ሲያስመርጡ ስማቸው :lol: :lol: