Page 1 of 1

Drone strike kills several nuns at monastery in Ethiopia

Posted: 23 Jul 2026, 02:40
by MINILIK SALSAWI
Drone strike reportedly kills nuns at monastery in Ethiopia’s West Wollo

A reported drone strike on a monastery in Ethiopia’s Amhara region has killed several nuns and caused significant casualties, according to reports, adding to growing concerns over civilian deaths amid the ongoing conflict .......... https://miniliksalsawi.substack.com/p/d ... al-nuns-at


በአባይ ግዮን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ ጠዋት የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ምግብ ሲያዘጋጁ የነበሩ እናቶች መገደላቸው ተሰማ

Posted: 23 Jul 2026, 03:26
by MINILIK SALSAWI
በአባይ ግዮን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ ጠዋት የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ምግብ ሲያዘጋጁ የነበሩ እናቶች መገደላቸው ተሰማ

የአይን እማኞች ለሚድያችን ዛሬ ምሽት በስልክ እንደገለፁት ጠዋት 4:30 ላይ የተፈፀመው ጥቃት ያነጣጠረው በገዳሙ ውስጥ "ቤተ-እግዚአብሔር" በመባል በሚጠራው እና እናቶች ለምዕመናን ምግብ ለማብሰል በሚጠቀሙበት ክፍል ላይ ነበር። በዚህም ምክንያት የሰው ህይወት አልፏል፣ በርካቶች ቆስለዋል፣ እንዲሁም ህንፃው ሙሉ በሙሉ ፈርሷል ተብሏል

ዝርዝሩን ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/66b