Page 1 of 1

እነ ሆረስ ጋማ ተይዘው ኡፋ ሲበሉ lol

Posted: 22 Jul 2026, 07:02
by Misraq
Listro Horus, እንደምንሰማው ከሆነ ውራጌ ሊስትሮዎች እጅ እየሰጡ አይደለም። ወይ ፍንክች እያሉ ራሳቹውን እያጠፉ ፋኖ ሊይዛቸው አልቻለም። የኦሮሞ እና ሌላው ቤርቤረሰብ ግን በዚህ መልኩ እየተያዘና እየተቀለበ ነው። ፋኖ ሰብዓዊና የጄኔቫ ኮንቬንሽንን የሚያከብር ድንቅ ሃይል አይደለም?

ውራጌዎች ራሳቸውን ከሚያጠፉ እጅ እንዲሰጡ እንመክራለን :lol: :lol: