ሽመልስ አብዲሳ (our man / አንቂያችን) ሌላ የዓብይን ተንኮል ይፋ የሚያደርግ ነገር አምልጦት ተናገረ
Posted: 19 Jul 2026, 13:52
የበሻሻው ሌባ ክልል አፍርሼ አንዲት ኢትዬጵያን አዋቅራለሁ እያለ በለመደው ፉገራው ምክክር ኮሚሽን እያለ ተንኮል ሲሰራ ደጉ ወንድማችን እና አንቂያችን ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮምያ ገና መሬት ትቀማለች ትሰፋለች እያለ ይነግረናል።
Bravo ሽሜ
Bravo ሽሜ