Page 1 of 1

አሚና አበረችን የበላው ጅብ እምቢዮ አልጮህ አለሳ!

Posted: 17 Jul 2026, 20:22
by Horus
አሚና አበረችና አባውዴ ሰላም አጎቴ በር ላይ! :lol: :lol: (ይህ ነገር የማን ካልቸር ነው አልከኝ?) :shock: :shock:

ልብ በሉ የላሊበላን ምርቃት አሜን አይባልም! አሚና ሲመርቅ አሜን አይባልም! የሱ ቆሻሻ እንዳይጋባ! አባ ውዴ ሲመርቅ በፍጹም አሜን አይባልም! ብቻ ቶሎ ከግቢው እንዲወጣ ነው!