Page 1 of 1
አማራን የሸጠው ጎጃሜው ባንዳ ዘመነ ካሴ በመጨረሻ ተጋለጠ
Posted: 17 Jul 2026, 01:16
by Horus
Re: አማራን የሸጠው ጎጃሜው ባንዳ ዘመነ ካሴ በመጨረሻ ተጋለጠ
Posted: 17 Jul 2026, 11:32
by Selam/
ጭልፊቱ
“ትርፍ ካስገኘች ትሸጣ” ያለውን ዘመድህን አስታወስከኝ!
ድለላው ላይ የተሳተፍክ ትመስላለህ፣ ለመሆኑ በስንት ነው ያሻሻጥከው?
Re: አማራን የሸጠው ጎጃሜው ባንዳ ዘመነ ካሴ በመጨረሻ ተጋለጠ
Posted: 17 Jul 2026, 12:26
by Misraq
Source (ምንጭ) አምጣ ቢባል ራሱን ወይንም ካድሬዎቹን እንደ ምንጭ የሚያቀርቡው ኦህዴድ ዘመነ ካሴ እና የአማራ ትግል መሪ ድርጅቱ አፋብን እንዲሁም የነፃነት ታጋያቹ ራስ ምታት እንደሆኑበት የሚገልፀው ነጋ ጠባ ፋኖን ከሕወሃት ጋር ማገናኘትና ወልቃይትን እንደ ስሜት መኮርኮርያ በማቅረብ ነው።
ፋኖን ከወጋችሁልን ወልቃይትን እንሰጣለን ብሎ ሕወሃትን የጋበዘው ኦህዴድ በፋኖም በሕወሃትም ላይ መጫወቻ ካርድ ያደረጋት ወልቃይት በዚህም በዚያም አውቀው ዝም ስላሉት ነጋ ጠባ የራሱን መላምት እያስቀመጠ ሲጨነቅ ይውላል።
ኦህዴድና ካድሬዎቹ ሊረዱት የሚገባው ለእኛ ለአማሮች ወልቃይት ሌሎች ከተነጠቁን ግዛቶች የበለጠ አይደለም። የጎጃም መተከል ፤ የሸዋ ደራ እና አውራ ጎዳና ፤ የወሎው ራያም equal importance ያላቸው ግዛቶቻችን ስለሆኑ በወልቃይት ወሬ ብቻ ስትደክሙ ስናይ አላማችሁን ያለ ተንታኝ እንረዳለን። አላማችሁ ትግሬና አማራን ማታኮስ ፋንድሻ እየበላህ ለማየት ነው። ይህ የሕልም ዳቦ የሆነብህም ሕዝቡ በዚህም በዛም ስለተረዳህ ነው።
ሊስትሮ ውራጌም ሰከን በል ተብሎ አልሰማ ስላለ ውጤቱን በቅርቡ ያየዋል።