Page 1 of 1

ብልፅግና!

Posted: 16 Jul 2026, 21:56
by Selam/
በአለፈው ሶስት ወር ብቻ፣ የነዳጅ ዋጋ በ18%፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ከ20%-150% ድረስ ጨምሯል።

መበልጠግ እንደዚህ ነው?