Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 18447
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Green Legacy!

Post by Selam/ » 16 Jul 2026, 14:23

ስሙም የሚሰራውም ነገር ድንቅ ነው።

ግን ተፈጥሮን እየተንከባከብኩኝ ነው የሚል ሰው ለሰው ልጆች ዕኩልነት፣ ሰላምና ደህንነት ደንታው ካልሆነ ቁጩና አጭበርባሪ ነው ማለት ነው። ድህነትና ተፈጥሮ የተያያዙ ናቸው፣ ስለዚህም አንዱን ይዘህ ሌላውን ልትጥል አትችልም። መርፌን የምታክል ነገር እንኳን ማምረት ሳትችል ሁሉን ነገር ጭስ እያቦነነች በምትጓዝ መርከብ ከቻይና ድርስ እያስጫንክ፣ የዓለምን የዓየር ብክለት ቀነስኩኝ ብትል ውሸታም ወይንም ጠባብ ነህ።