Page 1 of 1

ቆምጬ የፈጠረው ሃይማኖት የ bottom ዳንኪራ❗️

Posted: 15 Jul 2026, 07:19
by Odie
ሲያጃጅልና ሲጃጃል በመላእክት ተገለጠልኝ ብሎ ቆምጬ የፈለስፈው የዳንኪራ ወግ :lol: :lol:

የተቆረጠ መስቀል መቋምያውስ እንዴት ይሆን የመጣው?


Re: ቆምጬ የፈጠረው ሃይማኖት የ bottom ዳንኪራ❗️

Posted: 15 Jul 2026, 20:33
by Odie
ቆምጬ ተረት ተረት የላም በረት አለቀበት::

የሚስማው አጣጣ::

የአባባ ሳህሉ የልጆች ፕሮግራም ሆነ የቆምጩ ትርክት እጅ እጅ ብሎ😂