Page 1 of 1

የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሃይማኖት ምንድነዉ?

Posted: 15 Jul 2026, 01:00
by Naga Tuma
የሶስት ሺህ ዓመታት በላይ ታሪክ ያላት ጥንታዊ ሃገር ጥንታዊ ሃይማኖት ያልነበራት፣ ሰዎች ያለ ሃይማኖት የኖሩባት ሃገር ነበረች?

ወይስ ሃይማኖት ያላቸዉ ሕዝብ የኖሩባት ሃገር ነበረች?

ሃይማኖት ያላቸዉ ሕዝብ የኖሩባት ሃገር ነበረች ከተባለ ጥንታዊ ሃይማኖቱ ምንድነዉ?