Page 1 of 1
What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
Posted: 14 Jul 2026, 02:23
by Abaymado
Re: What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
Posted: 14 Jul 2026, 02:40
by Fed_Up
almaz ዘብሄረ እሙሙ ምን ትያለሽ ስለዚህ ጉዳይ? አለቆሽ እነ ቮድካቸው እና ቂጥ ፊት ጻድቃን ሸራተን ይምነሸነሻሉ እህቶችሽህደግሞ ይሰቃያሉ::
እነ ሙኒ አፍ ቮድካቸውን ያመነ ጉም የዘገነ:
እኔ እኮ አንዳንድ አጋሜዎች ግርድና የተው ይመስለኝ ነበር::
Re: What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
Posted: 15 Jul 2026, 02:54
by Meleket
“ታገሩ(ቀዬው) የወጣ ታገሩ እስኪመለስ፡ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ” ሲባል አልሰማህምን? "አንተም ራስህ እኮ መልኩን የቀዬረ ግርድና ውስጥ ነው ያለሀው፡ ዝንጀሮ ጠባሳዋ ስለማይታያት እንጂ!" እንዳትባል።
በዘመነ ጽምዶ “ኣጋሜ፡ ወዘተ” እያልክ የሰዎችን ማንነት በአሉታዊ መንገድ አሁንም አሁንም ማንሳት መልካም አይደለም። ይህን ዓይነት ትንኮሳን የተቀላቀለ አካሄድ የሚሄዱት የተለመዱት የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) ብለን የምንጠራቸው ከጭላዳ የማይሻሉት “ሞላጫ እና ሙልጭልጭ ካድሮች” ብቻ ናቸውና፡ እርማት ያስፈልግሃል ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fed_Up wrote: ↑14 Jul 2026, 02:40
What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
....
እኔ እኮ አንዳንድ
አጋሜዎች ግርድና የተው ይመስለኝ ነበር::
Re: What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
Posted: 15 Jul 2026, 06:49
by Abaymado
ጥያቄ አለኝ፡ ትግራዮች ራሳቸውን ችለው መኖር ይችላሉ?
አገሪቱን እንዲመሩ ግዜ አገኙ ፡ ግን ምን ሆነ? ሁሉን ነገር አብከትክተውት አበለሻሽተው ለኦሮሞ ሰጡ፡፡ አማራን የጎዱ መስሏቸው ነበር፡ ግን ያ ነገር ላይመለስ ቀብረውታል፡፡ የኦሮምያ ክልል ሲፈጥሩ አማራን የጎዱ መስሏቸው ነበር፡ ግን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ትግራይ አገሪቱን እንዳታስተዳድርና ትግራይ ላይ እንድትወሰን ምክንያት ሆነ፡፡ ትግሬዎች አዲስ አበባ እንደገና መምጣትና እንደትላንቱ ያልማሉ ግን ያ ላይሆን ተቅብሯል፡፡
አብይ "ትግራይን እንደ ኩርድ እንበትናቸዋለን"ብሏል ብለው ወያኔዎች የሚይዙትን የሚጨብጡትን አጥተዋል፡፡ ጥያቄው፡ ትግራይ ራሷን ችላ መኖር ትችላለች? ወይስ በሌላው ላይ ነው ህይወታቸው የተመሰረተው? በራሳቸው ራሳቸውን ችለው መኖር ካልቻሉ ሊጠፉ ይችላሉ? የትግራይ ሴቶች እያደረጉ ያሉት ነገር የሚነግረን ያንን ነው፡፡
አንድን ህዝብ መምከር አይቻልም፡፡ እነሱን አትሸራሞጡ ብለን መምከር አንችልም፡፡ ሰው ራሱን በራሱ መምራት አለበት፡፡ ይህ ነገር መጥፎ ያ ደሞ ጥሩ መሆኑን ሰው እንደ ሰውነቱ ይገነዘበዋል፡፡
ያሳፍራል፡፡