Page 1 of 1

Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ

Posted: 13 Jul 2026, 00:38
by Thomas H
ወይ መመሳሰል !
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ

Posted: 14 Jul 2026, 02:48
by Fed_Up
አብይ አደባባይ ላይ ከተዘረረ በሆላ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት "ኮሎኔል" ማእረግ ያለው ወታደር የአገር መሪነት ስልጣን ፈጽሞ መከልከል አለበት::

Re: Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ

Posted: 15 Jul 2026, 02:58
by Meleket
ወዳጃችን አምቼው Fed_Up የኢትዮጵያን ህገመንግሥት በተመለከተ ጉዳዩን ለወዳጆቻችን ለኢትዮጵያዉያን መተዉ ነው የሚበጀውእንደ ኤርትራዊ መጠን፡ መናገር ካለብህ ስለ ኤርትራ ህገመንግስት ብትናገር ነው የሚያምርብህ። ምክንያቱም “ውሻ ምን አገባሽ ከእርሻ” ብለው ሊተርቱብህ ስለሚችሉ!

ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ይልቅስ ጨዋ፡ ተመስገን ማለት የሚያውቅ፡ በትብብር መንፈስ ሁሉንም በፍቅር ለመምራት የሚጥር፡ የሰው ሃገር ባህርና መሬትን የማይመኝ፡ በልዑላዊነት ህግ የሚገዛ፡ ጡንቻ ራስ ያልሆነ መሪ እንደሚያሻት መጠቆምህ ግን ግሩም ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምልከታ በመሆኑ፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናበረታታህ እንወዳለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Fed_Up wrote:
14 Jul 2026, 02:48
አብይ አደባባይ ላይ ከተዘረረ በሆላ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት "ኮሎኔል" ማእረግ ያለው ወታደር የአገር መሪነት ስልጣን ፈጽሞ መከልከል አለበት::