Please wait, video is loading...
Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ
ወይ መመሳሰል !
Re: Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ
አብይ አደባባይ ላይ ከተዘረረ በሆላ በኢትዮጵያ ህገ መንግስት "ኮሎኔል" ማእረግ ያለው ወታደር የአገር መሪነት ስልጣን ፈጽሞ መከልከል አለበት::
Re: Must Watch: የኮሎኔል መንግሥቱ ምክር ለዓብይ አህመድ
ወዳጃችን አምቼው Fed_Up የኢትዮጵያን ህገመንግሥት በተመለከተ ጉዳዩን ለወዳጆቻችን ለኢትዮጵያዉያን መተዉ ነው የሚበጀው። እንደ ኤርትራዊ መጠን፡ መናገር ካለብህ ስለ ኤርትራ ህገመንግስት ብትናገር ነው የሚያምርብህ። ምክንያቱም “ውሻ ምን አገባሽ ከእርሻ” ብለው ሊተርቱብህ ስለሚችሉ!
ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ይልቅስ ጨዋ፡ ተመስገን ማለት የሚያውቅ፡ በትብብር መንፈስ ሁሉንም በፍቅር ለመምራት የሚጥር፡ የሰው ሃገር ባህርና መሬትን የማይመኝ፡ በልዑላዊነት ህግ የሚገዛ፡ ጡንቻ ራስ ያልሆነ መሪ እንደሚያሻት መጠቆምህ ግን ግሩም ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምልከታ በመሆኑ፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልናበረታታህ እንወዳለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።