ግምታዊ መለኮታዊ ፍርድ፥ የፍጥረት በር ዘላለማዊ ኣርበኞች እና ዘላለማዊ ባንዳዎች
Posted: 12 Jul 2026, 17:29
በዚህ የፍርድ ዘመን የተባለ ግዜ ቤቱ የዋለ ቃሉ የተባለ ተዓምራትን የምያስቆጥር አሙን ወይም ኣምላክ ወይም እግዝኣብሔር ቢኖር ነዉ ብሏል።
ክርስቶስን ላከ የተባለ እግዝኣብሔር ዬለም ብላችሁ ክርስቶስ በሉኝ ያለ ዳያብሎስም በዚሁ የፍርድ ዘመን መኖሩ የአደባባይ ምስጥር ሆኗል።
ይህ ማለት በኣጭሩ የዚህ ዘመን ፍርድ እግዝኣብሔር ኣለ እና እግዝኣብሔር ዬለም ማለት ሆኗል፣ እኔ እንደገባኝ ከሆነ እና ሌሎችም ያስተዋሉ ያሉ ከሆነ ማለት ነዉ።
ለእኔ የገባኝ ስህተት ካልሆነ ቃሉ የተባለ ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዝኣብሔር ኣለ በማለቱ የፍጥረት በር ዘላለማዊ ኣርበኛ ሲሆን እግዝኣብሔር ዬለም ያለ ዳያብሎስ በፍጥረት በር ዘላለማዊ ባንዳ ይሆናል ማለት ነዉ።
ይህ ማለት ደግሞ እግዝኣብሔር ኣለ ባዮች የፍጥረት በር ዘላለማዊ ኣርበኞች ሲሆኑ በፍጥረት በር እግዝኣብሔር ዬለም ያሉ ዘላለማዊ ባንዳዎች ይሆናሉ ማለት ይሆናል።
ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዝኣብሔር ኣለ ያለ ቃሉ የተባለ የተሳሳተ ካልሆነ የፍጥረት በር መለኮታዊ ፈወስ ማለትም ይሄዉ ይሆናል።
ፈወሱ ለብዙዎች ይሆናል። ለምሳሌ አፍረን ቀሎዎችን ከቃሉ ጋር የምያስማማቸዉ መለኮታዊ ፈወስ የሚሆን ይመስለኛል።
አሊ ብራ በህይወት ቢኖር ገልመ አባ ገዳ ያልኩኝን ገልመ ቃሉ ማለት ትክክል ይሆን ነበር የሚል ይመስለኛል። ምናልባትም ገልም ቃሉ ሙሳ ኤሰ ብሎ የሚጠይቅም ይመስለኛል።
አፍረን ቃሎዎች ከቃሉ ጋር የማይስማሙ ናቸዉ እና ተሳስተሃል የሚል ከተገኘም ኣሳማኝ ስህተቱ ምን እንደሆነ ለመስማት ዝግጁ ነኝ።