Page 1 of 1

ፊፊ የት ጠፋች? ወደዚያኛው አለም ደየመች እንዴ?!!!

Posted: 11 Jul 2026, 17:33
by Horus

Re: ፊፊ የት ጠፋች? ወደዚያኛው አለም ደየመች እንዴ?!!!

Posted: 11 Jul 2026, 19:54
by Affable
DeqiArawit እራሱን አጠፋ ብላ ስትሰብክ ነበር አንድ ሰሞን ። አሁን የ አዲስ አበባን ምስል round-the-clock ስትከታተል I think she has reached to a point to say I can’t-take-it-anymore.

Re: ፊፊ የት ጠፋች? ወደዚያኛው አለም ደየመች እንዴ?!!!

Posted: 11 Jul 2026, 21:20
by Horus
Affable wrote:
11 Jul 2026, 19:54
DeqiArawit እራሱን አጠፋ ብላ ስትሰብክ ነበር አንድ ሰሞን ። አሁን የ አዲስ አበባን ምስል round-the-clock ስትከታተል I think she has reached to a point to say I can’t-take-it-anymore.
UN Human Right Commission ውስጥ ከባድ ሽንፈት ከቀመሱ በኋላ ሁሉም ሙድ ይዘዋል! አሜሪካ ዲች አደረገን ብለው ሙድ ይዘዋል። ከመላ አፍሪካ አንዲት ቡሩንዲና ማዳሟ ግብጽ ብቻ ስለ ደገፏቸው ሙድ ይዘዋል ። ያፍሪካ ሕብረት ፋይዳ ቢስ ነው እያሉ ያፍሪካ ድጋፍ የሚጠብቁ ማፈሪያዎች ያልዘሩት እንደ ማይታጨድ እስከ ዛሬ ያልገባው ውጥር ሻቢያ ትምህርት እያገኘች ነው።