Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

New Gurage Music

Post by Dama » 10 Jul 2026, 21:12

Misraq
Senior Member
Posts: 18397
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: New Gurage Music

Post by Misraq » 10 Jul 2026, 21:17

Listro,

አትፎግረን ። አሁን ነቄ ስለሆንን ይህ የመስቃን ነው በለን ወይንም የሶዶ ፤ የወለኔ ፤ የእነሞር ፡ የሰባት ቤት ፡ የቸሃ....ወዘተ።

Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: New Gurage Music

Post by Dama » 10 Jul 2026, 21:20

Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: New Gurage Music

Post by Dama » 10 Jul 2026, 21:25

Misraq wrote:
10 Jul 2026, 21:17
Listro,

አትፎግረን ። አሁን ነቄ ስለሆንን ይህ የመስቃን ነው በለን ወይንም የሶዶ ፤ የወለኔ ፤ የእነሞር ፡ የሰባት ቤት ፡ የቸሃ....ወዘተ።
Linguistics 101
Dialects of a language do not necessarily have to be intelligible to each other. But, they remain variations of the same language group.
Got it or you need more spoonfeeding like a baby in diaoer?
Last edited by Dama on 10 Jul 2026, 21:37, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: New Gurage Music

Post by Dama » 10 Jul 2026, 21:35

Horus
Senior Member+
Posts: 44062
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: New Gurage Music

Post by Horus » 10 Jul 2026, 21:53

ገናናው ጉራጌ! የባህል፣ የቋንቋ ፣ የጥበብ ፋብሪካ!

መስቃን ና ወለኔ ከስታኔኛ 90% ተመሳሳይ ሲሆኑ ሁለቱን ድብን አድረጌ እሰማቸዋለሁ ! አይንበርብነ ገዋ ማለት ያው ሙሉ በሙሉ ከክስታኔኛው ጋር አንድ ሲሆን ሞኝ አይኑርብን ወይም በመሃላችን ሞኝ አይፈጠር ማለት ነው ።

ገዋ ፣ ባዶ ፣ ጂል ፣ ባንጎሉ ምንም ያልያዘ ማለት ነው

ወለኔው ወንድማችንም ያው ነው ። ሌላው ቀርቶ ዘፈንን ልክ እንደ ክስቶ ደርስ ነው የሚሉት ። ዘፈን የምን ቋንቋ ዝርያ እንደ ሆነ ማንም አያውቅም ። የማይረባ ቃል ነው። ዜማ ግዕዝ ነው ። ደርስ እጅግ ትንታዊ የሴም ቃል ሲሆን ዛሬ ድርሰት ፣ ድርሳን፣ ማድሪስ፣ መድረሳ ፣ የሚለው ቃል ነው። ደርስ ወይም ዜማ በድምጽ የሚከወን ድርሰት ማለት ነው።

ጉራጌኛ ትልቅ እንደ ውቂያኖስ የጠለቀ ስር ያለው ቋንቋ ነው ።

የወለንኛው ደርስ መወድስ ነው የወለኔን ሕዝብ መልካምነትና ገብና (ግብረ ሰናይነት) የሚዘረዝር ዜማ ነው ።

ጉራጌ የታደለ ሕዝብ ነው!

ባለብዙ ቋንቋ በመሆኑ Gurages are most intelligent and bright people because language is the fundamental structure of cognition. There is no cognition without language. Cognition means thinking. There is no thinking without language. Those whose brains are wired with multiple and complex languages possess complex and higher levels of cognitive abilities and learning capacities. ጉራጌ ማለት ያ ነው

Go ahead ask AI about what I just said.

የመስቆዋ ትግስት በላይነህ የደራሲና አርቲስት አቶ በላይነህ ልጅ ስትሆን እጅግ ተወዳጅ የመስቃን እንቁ ነች

Dama
Member+
Posts: 8998
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: New Gurage Music

Post by Dama » 11 Jul 2026, 04:37

Horus wrote:
10 Jul 2026, 21:53
ገናናው ጉራጌ! የባህል፣ የቋንቋ ፣ የጥበብ ፋብሪካ!

መስቃን ና ወለኔ ከስታኔኛ 90% ተመሳሳይ ሲሆኑ ሁለቱን ድብን አድረጌ እሰማቸዋለሁ ! አይንበርብነ ገዋ ማለት ያው ሙሉ በሙሉ ከክስታኔኛው ጋር አንድ ሲሆን ሞኝ አይኑርብን ወይም በመሃላችን ሞኝ አይፈጠር ማለት ነው ።

ገዋ ፣ ባዶ ፣ ጂል ፣ ባንጎሉ ምንም ያልያዘ ማለት ነው

ወለኔው ወንድማችንም ያው ነው ። ሌላው ቀርቶ ዘፈንን ልክ እንደ ክስቶ ደርስ ነው የሚሉት ። ዘፈን የምን ቋንቋ ዝርያ እንደ ሆነ ማንም አያውቅም ። የማይረባ ቃል ነው። ዜማ ግዕዝ ነው ። ደርስ እጅግ ትንታዊ የሴም ቃል ሲሆን ዛሬ ድርሰት ፣ ድርሳን፣ ማድሪስ፣ መድረሳ ፣ የሚለው ቃል ነው። ደርስ ወይም ዜማ በድምጽ የሚከወን ድርሰት ማለት ነው።

ጉራጌኛ ትልቅ እንደ ውቂያኖስ የጠለቀ ስር ያለው ቋንቋ ነው ።

የወለንኛው ደርስ መወድስ ነው የወለኔን ሕዝብ መልካምነትና ገብና (ግብረ ሰናይነት) የሚዘረዝር ዜማ ነው ።

ጉራጌ የታደለ ሕዝብ ነው!

ባለብዙ ቋንቋ በመሆኑ Gurages are most intelligent and bright people because language is the fundamental structure of cognition. There is no cognition without language. Cognition means thinking. There is no thinking without language. Those whose brains are wired with multiple and complex languages possess complex and higher levels of cognitive abilities and learning capacities. ጉራጌ ማለት ያ ነው

Go ahead ask AI about what I just said.

የመስቆዋ ትግስት በላይነህ የደራሲና አርቲስት አቶ በላይነህ ልጅ ስትሆን እጅግ ተወዳጅ የመስቃን እንቁ ነች
Gawa in Chaha(7bet) and Gewa in Mesqan. You said 'someone with empty head' is not accurate. It rather means someone who's not street smart, not streetwise or not bilt in Amharic, someone who could be cheated easily. You gave it a wrong meaning simply because your knowldge of Gurage language is blurred by too much Amharic and other languages.

Aren't you a fool Whorus? The gov of Abiy Ahmed you support so strongly that made you the most hated person on ER. Aren't you a fool Whorus that you support Abiy Ahmed who denied Gurage its legal demand for its region and also denied Gurage the referendum it accorded to South and Southwest Ethiopia regions? Aren't you a fool whorus that you support Abiy Ahmed who allowed Qebena to take half of Welkite to illegally enrich itself by taxes of Gurages and 17 Gurage villages whose children are forced to learn Qebena language and have no say in the Qebena Wereda administration? Who's the fool whorus if not you? A fool who sacrifices the interests of his ethnic group to please and appease an oppressive institution. A fool who slayed his son to please the gods.
I may be wrong in describing you a fool. Describe a fool yourself. Who's a fool?

Also, does Gurage have languages or dialects?

I do not want to deal with your naked racist and prejudicial outlook on Gurage.

Post Reply