Page 1 of 1

የስደት ዘመን እና የፍርድ ዘመን ዘላለማዊ ትርክቶች በፍጥረት በር እና በዓለም፣ እኔ እንደገባኝ ከሆነ

Posted: 09 Jul 2026, 18:48
by Naga Tuma
የስደት ወይም ኤክሶደስ ዘመን ዘላለማዊ ትርክት የአሓዱ ዓምላክ ቀዳማዊ ነብይ የጥንት ኢትዮጵያ ታላቅ ፈረዖ ለስደት ተዳርጎ የእስራኤል ፕሮፌት ሙሴ ብሎም ነብዩ ሙሳ ተባለ ሆኗል።

ይህ የአሓዱ ኣምላክ ቀዳማዊ ነብይ ታለቅ ፈረዖ ብሎም ፕሮፌት ሙሴ ብሎም ነብዩ ሙሳ የተባለዉ እግዝኣብሔር ተገልጦለት ነበር የሚል ታሪክ ዘላለማዊ ትርክት ነዉ።

በእግዝኣብሔር ፈቃድ የተመረጡ እና የተረገሙ ጎሳዎች ማለት በዛን ዘመን የጀመረ መሆኑም ዘላለማዊ ትርክት ነዉ።

በመላምት ሆነ ምልክቶችን በማስተዋል ይህ ዘመን የፍርድ ዘመን ይመስላል ማለት ዘላለማዊ ትርክት ይሆናል።

በዚህ ዘመን ደግሞ ተዓምራትን የምያስቆጥር እግዝኣብሔር ኣለ ማለት እና እንደ ቡድሃዎች እግዝኣብሔር ዬለም ማለት ዘላለማዊ ትርክት ይሆናል።

እግዝኣብሔር ለመኖሩ ተዓምራዊ ምልክቶች ይሄዉላችሁ እየተባሉ ኣንሰማም የሚሉ እንዳሉ ግልጽ ሆኗል።

ይህ ማለት፣ እኔ እንደገባኝ ከሆነ፣ የስደት ዘመን ዘላለማዊ ትርክት የአሓዱ ዓምላክ ነብይ ላይ ክርክር ሲሆን የፍርድ ዘመን ዘላለማዊ ትርክት ደግም ተዓምራትን የምያስቆጥር ዓምላክ ወይም እግዝኣብሔር ኣለ እና እግዝኣብሔር ዬለም ላይ ክርክር የሚሆን ይሆን?

ይህ ከሆነ በፍርድ ዘመን እግዝኣብሔር ዬለም በሉ ያለች ወይም ያለ ዳያብሎስ ዘላለማዊ ትርክት ምን ይሆን?

የአሓዱ ዓምላክ ቀዳማዊ ነብይ ታልቅ ፍረዖ ስም በፍርድ ዘመን የተነሳ ከሆነ ቀዳማዊ ነብዩን መኮነንን መቀጠል ዘላለማዊ ትርክትስ ምን ይሆን?