ወያኔ ፣ ፋኖ ፣ ኦላ ፣ ሻንጉል ሆነ ጋምቤላ ከኢትዮጵያ ተባርረው ሱዳን መሰደዳቸው ትክክለኛ እስትራተጂ ነው
Posted: 08 Jul 2026, 21:56
እነዚህ ፋንዲያ ቆሞ ቀሮች አንቅሮ ተፍቷቸው በፖለቲካ የከሰሩ ስብስቦች ናቸው ። ስለዚህ የሚትዮጵያ መንግስት እነዚህን ሽፍቶች ሲረብሹ እየቀጣ ዋጋ ቢስ እንዲሆኑ ማድረግ ነው ያለበት ። ያ ሲሆን ሰልችተው ሱዳን መከማቸታቸው ተፈላጊ እስትራተጂ ነው። ስለሆነ የኢትዮጵያ ሰራዊት ሱዳን ውስጥ አለመግባቱ ትክክለኛ ፖሊሲ ነው።