Page 1 of 1

አብይ ወያኔ ቅማላም ሸበጣም ሌባ መቼም አያሸንፍም አለ

Posted: 07 Jul 2026, 15:40
by Abaymado
የሚገርም ንግግር ነው፡፡ ባጭሩ፡
ወያኔ እንድትላንቱ እየቀመለና ሸበጥ አርጎ አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ነው
አሁን የሚበጠብጡት ወያኔዎች መገናኛና 22 ያላቸውን የተዘረፈ ንበረት መውረስ አቅቶን አይደለም
ያረጀው ወያኔ መቼም በድሮ ስታይል ሊያሸንፍ አይችልም