Page 1 of 1

አሰብን በአፋጣኝ እንወራለን MOUውን ዛሬ እናስፈርማለን እያሉ ሲያደነቁሩን የነበሩት ቅጥቅጥ ካድሬዎች ሌላ ወደብ አገኙ እንዴ ?

Posted: 07 Jul 2026, 07:20
by Selam/
የአሰብን ወደብ አስገድጄ እይዛለሁ የሚለውን ሃሳብ የደገፉትን ቆርቆሮ ካድሬዎች እኔ ሰላም ቅዠታም እንደሆኑ ስነግራቸው ብዙ ስም ሰጡኝ፣ ዛሬ ግን ጭራቸውን ቆልምመው ስለ አሰብ ትንፍሽ አይሉም። ከሱማሊያም ጋ ሰላም ነው የሚዋጣን ብዬ ስል፣ አይ ይችን ሽርጣም በፍጥነት እንወራታለን እያሉ በፈሳቸው ሲፎክሩ የነበሩት ኮልኮሌዎች፣ ዛሬ የሶማሊያው መሪ AA ሲንጎማለል ውሃ ውስጥ እንደገባች ድመት ፀጥ ለጥ አሉ።

የራሱ አቋም የሌለው ግን በመንግስት ፕሮፓጋንዳ ብቻ የሚነዳ ሰው አይምሮው ስንኩል ነው ወይንም ቀፈቱ ትልቅ ነው። ለመቃወምም ወይንም ለመደገፍ የራስህ አቋም ይኑርህ ፤ እንደ ከብት በሌሎች አትነዳ።

Re: አሰብን በአፋጣኝ እንወራለን MOUውን ዛሬ እናስፈርማለን እያሉ ሲያደነቁሩን የነበሩት ቅጥቅጥ ካድሬዎች ሌላ ወደብ አገኙ እንዴ ?

Posted: 07 Jul 2026, 09:57
by Misraq
ወደቡ እኮ የሊስትሮዎች ቂጥ ነው። ኦህዴድ በውስጠ ወይራ የነገረንን አግኝቶታል።

Re: አሰብን በአፋጣኝ እንወራለን MOUውን ዛሬ እናስፈርማለን እያሉ ሲያደነቁሩን የነበሩት ቅጥቅጥ ካድሬዎች ሌላ ወደብ አገኙ እንዴ ?

Posted: 08 Jul 2026, 03:54
by Meleket
እንዲህ ኢትዮጵያዊ ጭዋነትን የሚገልጽ ቅልብጭብጭ ያለ ምርጥ አባባል በSelam/ ሲነገር በመስማታችን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ደስታችንንም ምስጋናችንንም ለማቅረብ ያህል ነው፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

በእምነታችን ትክክለኛ ጽምዶ የሚከሰተው፡ እንዲህ ዓይነት ነጻ ኣመለካከት ካላቸው ዜጎች ጋር መሆን ይገባዋል!

Selam/ wrote:
07 Jul 2026, 07:20
የአሰብን ወደብ አስገድጄ እይዛለሁ የሚለውን ሃሳብ የደገፉትን ቆርቆሮ ካድሬዎች እኔ ሰላም ቅዠታም እንደሆኑ ስነግራቸው ብዙ ስም ሰጡኝ፣ ዛሬ ግን ጭራቸውን ቆልምመው ስለ አሰብ ትንፍሽ አይሉም። ከሱማሊያም ጋ ሰላም ነው የሚዋጣን ብዬ ስል፣ አይ ይችን ሽርጣም በፍጥነት እንወራታለን እያሉ በፈሳቸው ሲፎክሩ የነበሩት ኮልኮሌዎች፣ ዛሬ የሶማሊያው መሪ AA ሲንጎማለል ውሃ ውስጥ እንደገባች ድመት ፀጥ ለጥ አሉ።

የራሱ አቋም የሌለው ግን በመንግስት ፕሮፓጋንዳ ብቻ የሚነዳ ሰው አይምሮው ስንኩል ነው ወይንም ቀፈቱ ትልቅ ነው። ለመቃወምም ወይንም ለመደገፍ የራስህ አቋም ይኑርህ ፤ እንደ ከብት በሌሎች አትነዳ።

Re: አሰብን በአፋጣኝ እንወራለን MOUውን ዛሬ እናስፈርማለን እያሉ ሲያደነቁሩን የነበሩት ቅጥቅጥ ካድሬዎች ሌላ ወደብ አገኙ እንዴ ?

Posted: 09 Jul 2026, 19:55
by Selam/
ከየትኛውም የጎረቤት ሃገር ጋር ጠብ ውስጥ መግባት ድንቁርና ነው። ደርግን አልጠቀመም፣ ወያኔን አልጠቀመም፣ ፒፒንም አይጠቅምም።

ሆኖም የዲፕሎማሲ ጥበብ በአንድ ምሽት አይወረስም፣ በተኮረጀ ዲግሪ ወይንም በቱስ ቱስ አጭበርባሪነት አይመጣም። ፈርሃ እግዚአብሄር፣ ግርማ ሞገስ፣ ብልሃት፣ ሆደ ሰፊነት፣ አርቆ አሳቢነትን ይፈልጋል።