Page 1 of 2
ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 05 Jul 2026, 20:17
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 05 Jul 2026, 20:28
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 05 Jul 2026, 20:40
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 05 Jul 2026, 20:51
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 02:34
by Fiyameta
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 02:39
by Fed_Up
ምኞትህ ተሳክቶ ከጋምቤላ እስከ ቤንሻንጉል ከጎንደር-ጎጃም እስከ ትግራይ- ከትግራይ እስከ ሶማሌ- ከሶማሌ እከ ኦሮሚያ እሳት ሆኖ አዲስ አበባ ብቻ ቀርታለች::
የአዛውንት ምርቃት ወስ እርግማን እንበለው?
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 04:21
by Meleket
ዳርዳሩን በሙሉ እርስበርስ ሊያባላ
ዳርዳሩን በሙሉ እርስበርስ ሊያባላ፡
እሳት አቀጣጥሎ ተንኮል የሚያሰላ።
‘መሃል’ ተወትፎ “ገነት” የሚጫወት፡
የብልጽግና ትልም የግም አወሳለት።
መቃጠል እንዳለ በለኮሱት እሳት ፡
ገና አልገባዉም መረቃቅኖ በጫት።
ለመሃሉም ሆነ ለዳር ዳሩ ጭምር፡
ገነቱን ቢያሰላ ነበረ የሚያምር።
አንዱ በዳር ያለ እንደሱዉ አስቦ፡
ገልብጦ ቢነግረው የሱን ቃል ሰብስቦ፡
“ጦቢያ ዳርሽ ገነት መሃልሽም እሳት፡”
ይሁን ብሎ ቢመኝ ሚይዘው ትኩሳት፡
እሱ ነው ‘ልሒቁ’ ካድሬ የብልጽግና፡
ከእግር እስከ ራሱ የሞላው ገበና።
Horus wrote: ↑05 Jul 2026, 20:17
ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን! .. .. ..
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 22:15
by Horus
Meleket wrote: ↑06 Jul 2026, 04:21

አቶ መለከት የዳር ዳኛ፣
ይህ ምርቃት የጉራጌ መደበኛ ምርቃት ነው! አገራችንን መሃሏ ገነት ድንበሯ እሳት ያድርግልን ይላሉ ! በውስጥሽ ለምልሚ ድንበርሽ የማይደፈር እሳት ይሁን ማለት ነው!
ስለ ግጥሙ ከጉራጌ እናት የሚወለዱት ሎሬት መንግስቱ ለማ 'ግጥምኮ አይደለም ሃ በሃ ቢሳካ አረፍተ ነገሩ ስሜትን ካልነካ ብለው ነበር። I know you can do better! ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ አገር ነች በከንቱ አትልፉ! በሬ ተጸምዶ ያልቻለው እርሻ የሰው ጽምዶ አያርሰውምና!
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 22:34
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 22:39
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 22:48
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 06 Jul 2026, 23:32
by Fiyameta
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 07 Jul 2026, 00:55
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 07 Jul 2026, 01:07
by Horus
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 07 Jul 2026, 02:20
by Meleket
Horus wrote: ↑06 Jul 2026, 22:15
Meleket wrote: ↑06 Jul 2026, 04:21
ዳርዳሩን በሙሉ እርስበርስ ሊያባላ
ዳርዳሩን በሙሉ እርስበርስ ሊያባላ፡
እሳት አቀጣጥሎ ተንኮል የሚያሰላ።
‘መሃል’ ተወትፎ “ገነት” የሚጫወት፡
የብልጽግና ትልም የግም አወሳለት።
መቃጠል እንዳለ በለኮሱት እሳት ፡
ገና አልገባዉም መረቃቅኖ በጫት።
ለመሃሉም ሆነ ለዳር ዳሩ ጭምር፡
ገነቱን ቢያሰላ ነበረ የሚያምር።
አንዱ በዳር ያለ እንደሱዉ አስቦ፡
ገልብጦ ቢነግረው የሱን ቃል ሰብስቦ፡
“ጦቢያ ዳርሽ ገነት መሃልሽም እሳት፡”
ይሁን ብሎ ቢመኝ ሚይዘው ትኩሳት፡
እሱ ነው ‘ልሒቁ’ ካድሬ የብልጽግና፡
ከእግር እስከ ራሱ የሞላው ገበና።
Horus wrote: ↑05 Jul 2026, 20:17
ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን! .. .. ..
አቶ መለከት የዳር ዳኛ፣
ይህ ምርቃት የጉራጌ መደበኛ ምርቃት ነው! አገራችንን መሃሏ ገነት ድንበሯ እሳት ያድርግልን ይላሉ ! በውስጥሽ ለምልሚ ድንበርሽ የማይደፈር እሳት ይሁን ማለት ነው!
ስለ ግጥሙ ከጉራጌ እናት የሚወለዱት ሎሬት መንግስቱ ለማ 'ግጥምኮ አይደለም ሃ በሃ ቢሳካ አረፍተ ነገሩ ስሜትን ካልነካ ብለው ነበር። I know you can do better! ኢትዮጵያ በጣም ታላቅ አገር ነች በከንቱ አትልፉ! በሬ ተጸምዶ ያልቻለው እርሻ የሰው ጽምዶ አያርሰውምና!
ወዳጃችን የብልጽግናዉ ‘ልሒቅ’ ካድሬ
በታሪክ አጋጣሚ መሃል የሰፈረው የጉራጌ ምርቃት፡ በታሪክ አጋጣሚ ዳር ለሰፈረው ለወልቃይቴው ለትግሬው ለኢሮቡ ለኩናማዉ ለዓፋሩ ለሱማሌው ለቢንሻንጉሉ፡ ለአማራው፡ ነገሌ ቦረና ላይ ላለው ኦሮሞ ለወዘተው እርግማን ከሆነ ታዲያ ምን ዋጋ ኣለው!
ገነትን ለመሃሉም ለዳሩም ተመኙ፡ ትኽኽለኛው አካሄድ እንዲያ ነው እያልን ያለነው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ከዚያ በተረፈ የመንግሥቱ ለማ ልጆች ነን ማለት ፋይዳ ዬለውም እንደ መንግሥቱ ለማ መግጠምና ቁምነገር መስራት ነው የሚያስፈልገው!
መሃሉም ዳሩም ገነት ሊሆንበት የሚችል አንዱ መንገድ እነሆ viewtopic.php?f=2&t=308857&p=1351144&
እንዴት ግጥም አይሆንም እላይ ያስቀመጥነው፡
ስሜትንም አልፎ ልብ ላይ የሚያርፈው፡
ሰላምና ገነት ለሁሉም ሚመኘው! 
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 07 Jul 2026, 02:46
by Tiago
The agenda (a list of matters to be discussed) are already set by no other than Abiy ahmed himself.
The chairperson already expressed his disappointment with the absence and silence of influential and intellectuals.
Why is Abiy so afraid to let the people set their own agenda?????
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 08 Jul 2026, 23:12
by Horus
አቶ መለከት የዳር ድኛ፣
ቅኔውን ስላላወከው ሎጊክህ ስሁት ሆነ! ትግሬ ወልቃይት አፋር ሱማሌ ግምቤላ ድምበሮች አይደሉም ። የኢትዮያ ድምበሮ ከሌላ አገር ጋር የምትጋጠምበት የሽፍታና የኢትዮጵያ ጠላቶች ምታመሻ ያገር ዳር ነው ። ይልቅስ ጽምዶ ምናምን እያላችሁ አገር ከማቅናት የግብጽ ተላላኪነታችሁ አቁሙ ፣ አይጠቅማችሁም!
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 10 Jul 2026, 02:11
by Meleket
ወዳጃችን የብልጽግናው ‘ልሒቕ’ ካድሬ
“መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር” እንዲል ቴዲ አፍሮ፡ አንተም “የኢትዮያ ድምበሮ” እያልክ ግሩም ቅኔ ተቀኝተሃል። “ጽምዶ” የመደመር ምድሪ-ባሕረኛ ስሙ መሆኑም ገና አልገባህም!
ቅንነትና ሰብአዊነት፡ ይቅርታና ትህትና ያልታከለበት “መደመር” ሆነ “ጽምዶ” የሚባል የካድሬዎች ‘ቦተሊካዊ ቅኔ’፡ ለብዙሃኑ ህዝቦቻችን ምንም ፋይዳ ዬሌለው፡ “ውስልትና” መሆኑን ግን ጠንቅቀን እናውቃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ምክንያቱም መደመርም ሆነ ጽምዶ “በፊዚካል ዲማርኼሽን” ካልታጀበ፡ የወደል ቅልብ ካድሬዎች ቦለቲካዊ እስክስታ እንጂ፡ ለአዋሳኝ ህዝቦች ቋሚና ዘለቄታዊ ሰላም ምንም ፋይዳ እንደሌለው ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነውና። እንዲህ አድርገህ የመፍትሄ ሃሳብ ብታቀርብ ኖሮ ከወደል ቅልብ ካድሬዎች ጎን ቦለቲካዊ እስክስታህን አታስነካዉም ነበር ብለን ገምተናል። viewtopic.php?f=2&t=308857&p=1351144&
Horus wrote: ↑08 Jul 2026, 23:12
አቶ መለከት የዳር ድኛ፣
ቅኔውን ስላላወከው ሎጊክህ ስሁት ሆነ! ትግሬ ወልቃይት አፋር ሱማሌ ግምቤላ
ድምበሮች አይደሉም ።
የኢትዮያ ድምበሮ ከሌላ አገር ጋር የምትጋጠምበት የሽፍታና የኢትዮጵያ ጠላቶች ምታመሻ ያገር ዳር ነው ። ይልቅስ ጽምዶ ምናምን እያላችሁ አገር ከማቅናት የግብጽ ተላላኪነታችሁ አቁሙ ፣ አይጠቅማችሁም!
....
በል የብልጽግናዉ ‘ልሒቁ’ ካድሬ፡ በነካ እጅህ፡መሃል ናቸው በምትላቸው በ“ትግሬ ወልቃይት አፋር ሱማሌ ጋምቤላ ኩናማ ኢሮብ ወዘተ” በብልጽግና ፓርቲያችሁና መንግስታችሁ የተሰሩ መሰረተ ልማቶችንና የኮሪደር ልማቶችን ገጽታ አጋራን እስኪ!
ኬር!
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 10 Jul 2026, 22:41
by Horus
አይ አቶ መልከት
እኔማ ትንሽም ቢሆን ታሪክን ምታቅ መስሎኝ ነበር1
እኔ ምን አገባኝ?
እኔ የመግስት እጅ ከሚያይ ሕዝብ አልተፈጠርኩም!
እኔ መንግስት የምፈልገው ያገሪን ድንበር እንዲጠብቅ እንጂ የራሴን ልማት ማልማትማ የራሴ ሃላፊነት ነው
ጉራጌን አታውቀውም ማለት ነው!
እኛ ስንተርት ' ባለነ ንበላው ፣ በሌለነ ትኒላ ' እንላለን !!! ማለት 'ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ' ማለት ነው
ይህ ነው የኛ እምነትና ባህል!
Re: ኢትዮጵያዬ ሆይ መሃልሽ ገነት ዳር ዳርሽ እሳት ይሁን! አሚን!
Posted: 11 Jul 2026, 02:32
by Meleket
እኔ ምን አገባኝ የምትሉት ሀረግ
እርሱ ነው ያረዳት ሀገሬን እንደ በግ
የተሰኝ ግጥም ልጽፍ አሰብኩና
ምን አገባኝ ብዬ ቁጭ አልኩ እንደገና።
(ኑረዲን ዒሳ፣ "ኢሻራ" ፣ 1996)
Horus wrote: ↑10 Jul 2026, 22:41
አይ አቶ መልከት
እኔማ ትንሽም ቢሆን ታሪክን ምታቅ መስሎኝ ነበር1
እኔ ምን አገባኝ?
...
Horus wrote: ↑10 Jul 2026, 22:41
...
እኔ የመግስት እጅ ከሚያይ ሕዝብ አልተፈጠርኩም!
እኔ መንግስት የምፈልገው ያገሪን ድንበር እንዲጠብቅ እንጂ የራሴን ልማት ማልማትማ የራሴ ሃላፊነት ነው.... !
ወዳጃችን ወደሉ የብልጽግና ካድሬ "መንግስትን የምትፈልገው ያገሪቱን ድንበር እንዲጠብቅ ነው?" አንተ የውስጡንና የመሃሉን ሰላም ካስጠበቅክ ግሩም እይታ ነው! ለመሆኑ አማራ ክልል ያገሪቱ ድንበር ነው ወይስ መሃል። ሰሜንኞች ሲተርቱ “ብጻይካ ክላጸ ገጽካ ማይ ልከ” ይላሉ ትርጓሜው “ጎረቤትህ ጢሙን ሲላጭ፡ ቀጣዩ የምትላጨው አንተ ስለሆንክ ፊትህን መታጠብ ጀምር” እንደ ማለት ነው። ድንበር ሲባል ከጎረቤት ሃገር ጋር ብቻ የሚመስልህ ከሆንክ ወዳጃችን ወደሉ የብልጽግና ካድሬ ተሸውደሃል። መሃሉ በሂደት ደንበር እየሆነባችሁና ከትላንት ዛሬ ይበልጥ እየጠበባችሁ ናችሁ። ለዚያም ነው ገጣሚው ኑረዲን ዒሣ እንዲህ ያለው።
ኑረዲን ዒሣ
“አንድ ትልቅ ሃገር፣ በትንሽ መንደር ላይ
ተጣጥፎ ተኝቶ
ሲጨናነቅ አየሁ፣ ለእግሮቹ መዘርግያ
ሽራፊ ቦታ አጥቶ::”
*****
ገጣሚ፦ኑረዲን ኢሳ
Nuredin ISSA

Horus wrote: ↑10 Jul 2026, 22:41
ጉራጌን አታውቀውም ማለት ነው!
እኛ ስንተርት ' ባለነ ንበላው ፣ በሌለነ ትኒላ ' እንላለን !!! ማለት 'ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ' ማለት ነው
ይህ ነው የኛ እምነትና ባህል!
እርግጥ ነው ብዙ ትጉና የስራ ሰዎች በጉራጌ ማኅበረሰብ ውስጥ እንዳሉ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንደምናውቅ ልንገልጽልህ እንወዳለን።
የትጉና የስራ ወዳድ ጉራጌዎችን የሚወክለውን አባባልም የጉራጌ ተረት ብለህ ያቀረብከውም ግሩም ነው። ነገር ግን እንደማንኛውም ማኅበረሰብ በጉራጌ ማኅበረሰብ ውስጥም ሌቦችና ቀጣፊዎችም ሞልተዋል። “ካለን እንበላለን ስራ ካጣንና ከሌለን አንለምንም እንሰርቃለን" የሚሉ የጉራጌ ማኅበረሰብን የማይወክሉ ብዙ ጉራጌዎች ሞልተዋል። ይህን ሃቅ እንዲመሰክሩ የመረጃዎቹን እነ ወዳጃን Abere ን መጥራት አይጠበቅብንም። ሙልጭ ያለ ዘረኝነት ከሌብነት በምንም እንደማይለይ ለብልጽግና ወደል ካድሬ ጓደኞችህም እንድትነግርልን፡ እኛ የሰውን የማንመኝ የራሳችንንም ለማንም አሳልፈን የማንሰጥ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር በአክብሮት እንጠይቃለን።
ኬር!