የሚሞትልን ሞልቷል እያለ ነው አብይ!
Posted: 05 Jul 2026, 02:13
Really shocking to hear what this insane PM has said.
የሚሞትልን ሞልቷል እያለ ነው አብይ!
ድህነት የተፈለገው ለዚህ እኮ ነው። በረሀብ ከመሞት ውትድርናን መምረጡ የግድ ነው።
ለማንኛውም አለምእሸት ደግፌ እንደ ጲላጦስ እጁን ታጥቧል
የሚሞትልን ሞልቷል እያለ ነው አብይ!
ድህነት የተፈለገው ለዚህ እኮ ነው። በረሀብ ከመሞት ውትድርናን መምረጡ የግድ ነው።
ለማንኛውም አለምእሸት ደግፌ እንደ ጲላጦስ እጁን ታጥቧል