Page 1 of 1

ሕዝቤ እንዲህ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ?

Posted: 04 Jul 2026, 18:05
by Horus

Re: ሕዝቤ እንዲህ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ?

Posted: 04 Jul 2026, 18:27
by Horus

Re: ሕዝቤ እንዲህ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ?

Posted: 04 Jul 2026, 19:28
by Affable
እነዚህ የአዲስ አበባ ሰዎችና የ ER የትራይባል ካድሬዎች አብረው ቁጭ ብለው ለአንድ ሰአት በምንም ጉዳይ ላይ መወያየት ወይም መከራከር ይችላሉ። አይመስለኝም። They are totally from two different worlds.

Re: ሕዝቤ እንዲህ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ?

Posted: 04 Jul 2026, 20:51
by Abere
ውሻ በበላበት ይጮሀል፡፡ሰባዊ ውሻ ደግሞ ብር ባየበት ይጮሀል- ሁሬሳ ሳያቋርጥ የሚለጥፋቸው ፕሮፓጋንዳ ቪድዮዎች 99% አድስ አበባ ኪስ ቦታዎች ነው። As is Addis Ababa is the entire country. ዜናው የኢትዮጵያ ክ/ሀገራትን ለምን አይሸፍንም? :mrgreen: ተሸንፋችሁ መሃል ሜዳ ጥላችሁ ፍጹም ቅጣት ክልል ቦታ ተወስናችኋል ማለት ነው (እንደ እግር ኳስ)።

አዲስ አበባ ያለ ዘመድ ትናንት መብራት ተፍቶ በጨለማ በሻማ እና የእጅ መብራት እራት ሲበሉ በቪድዮ እያወሩኝ ነበር። ታዲያ አሁን ሁሬሳ ከለጠፈው ቪድዮ ላይ ወጥተው እየተደሰቱ ይሆን!? ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል እያለ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ። ውጭ አብርተው ገብተው ቤት ውስጥ በጨለማ ነው የሚኖሩት ።




Re: ሕዝቤ እንዲህ ሲደሰት ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ?

Posted: 05 Jul 2026, 12:57
by Tiago
ሲሊማ አምፒር አለች ወይስ ፈረሰች?

I doubt Horus been to Addis ababa in person.